Logo
SeledaPost
ኢትዮጵያዊው ጋዜጠኛ በኬንያ ናይሮቢ ተመርዞ መገደሉ ተሰማ

በኬንያ ናይሮቢ በስደት ይኖር የነበረው  ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ፣ የዩኒቨርሲቲ መምህር እና የሰብአዊ መብት ተሟጋች ያዕቆብ ያታኔ በድንገት ህይወቱ ካለፈ በኋላ  የተደረገ የአስከሬን ምርመራ መርዝ እንደተገኘበት እና የውስጥ አካል ጉዳት እንደደረሰበት ይፋ ተደርጓል።

ጋዜጠኛው ቀደም ሲል በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (ኢቲቪ) በእንግሊዝኛ ፕሮግራም አዘጋጅነት የሰራ ሲሆን፣ በቅርብ ጊዜያትም በናይሮቢ ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች ክትትል ይደረግበት እንደነበር እና ለደህንነቱ እንደሚሰጋ ለተለያዩ አካላት ሲያሳውቅ እንደነበር የኬንያ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

seledadotio
seledadotio
1 month ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.