Logo
Ethio telecom
ፖስታን በቴሌብር!

በቴሌብር በመመዝገብ ስልክ ቁጥራችንን እንደ ዲጂታል ፖስታ አድራሻን መጠቀም እንችላለን!

ስልክ ቁጥራችንን እንደ ዲጂታል ፖስታ አድራሻን ተጠቅመን መመዝገብ ፥ ማደስ እና ክፍያ መፈጸም የሚያስችለንን አገልግሎት በቴሌብር ማግኘት እንችላለን።

ጭነን ስንጠቀም እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

1 month ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.