Logo
Ethio telecom
🚀📚 በ Virtual student የልጅዎን ትምህርት ያሻሽሉ!

ከ1ኛ - 12ኛ ክፍል ለሚገኙ ተማሪዎች ከኢትዮጵያ የትምህርት ሥርዓት ጋር ተጣጥሞ የተዘጋጀ የዲጂታል መማሪያ መድረክ!

✅ የየቀኑ ጥያቄዎችና በልዩ ልዩ ቋንቋዎች የቀረቡ ትምህርቶች
🎮 አነቃቂ ውድድሮችና የደረጃ ሰንጠረዦች
🎁 ላፕቶፖች፣ የትምህርት ቁሳቁሶችና የቤተሰብ ጉዞዎችን የሚያሸልሙ ሽልማቶች
📊 ለወላጆች፣ ለመምህራንና ለትምህርት ቤቶች የተዘጋጁ መከታተያ ገጾች
📱 በየቀኑ 75 ሜጋ ባይት (MB) ነፃ ዳታ

ለመመዝገብ ለ1 ተማሪ Ok1 ፣ ለ2 ተማሪዎች Ok2 ፣ ለ3 ተማሪዎች Ok3 ብለው ወደ 6026 ይላኩ።

🔗 ድረ-ገጽ፡ https://vstu.et/
#vstu #ethiotelecom #nexthorizon #telebirr #telebirrsuperapp #digitalafrica #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia

3 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.