Logo
YenetaTube
ቴክኖ ካሞን 50 ፕሮ በሁሉም አይነት የአየር ፅባይ እና መልክዕ ምድር ጥርት ያለ ፎቶ የሚሰጦት 50 ሜጋ ፒክስል ካሜራ እና 50 ሜጋ ፒክስል አልትራ ዋይድ ሌንስ ያለው፣6150 ሚሊ አምፒር ባትሪው ያለቻርጅ ለረጅም ሰዓታት ስልኮን መጠቀም የሚያስችሎት በተጨማሪም በቴክኖ ኤ አይ ስራዎትን ከማቅለል ባሻገር ፎቶዎቾትን እና ቪዲዮችን ከፍ ባለ ደረጃ ኤዲት ማድረግ ያስችሎታል፡፡አዲሱ ቴክኖ ካሞን 50 ፕሮ ያለጥርጥር ይገባዎታል፡፡#camon50series #camon50pro #tecnoai #tecno

3 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.