Logo
SeledaPost
አርሰናል በበርንማውዝ ተሸነፈ

በ32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል በሜዳው ኢምሬትስ በበርንማውዝ 2 ለ 1 ተሸንፏል፡፡

የበርንማውዝን የማሸነፊያ ጎሎች ክሩፒ እና አሌክስ ስኮት አስቆጥረዋል፡፡

ዮኮሬሽ ደግሞ የአርሰናልን ጎል በፍጹም ቅጣት ምት አስቆጥሯል፡፡

seledadotio
seledadotio
4 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.