ኢራን አሜሪካ 10 የመደራደሪያ ነጥቦቻችንን ተቀብላለች በሚል መረጃ ማሰራጨቷን ተከትሎ "የኢራን 10 የመደራደሪያ ነጥቦች ቀልድ ናቸው ሲሉ ትራምፕ ያጣጣሉ ሲሆን ምክትል ፕሬዝዳቱም ጆን ቫንስ በ AI የተፃፈ አስቂኝ ቀልድ ነው፣ወዲያውኑ ወደ ቆሻሻ ቦታ ጥለነዋል" ሲሉ አጣጥለውታል።
ሙሉ ስምምነት እንከሚፈፀም ድረስ የአሜሪካ ጦር አሁንም በኢራን ይቆያል ሲሉ ትራምፕ ገልፀዋል።
ሁሉም መርከቦች አውሮፕላኖች እና ወታደራዊ አባላት ባሉበት ይቆያሉ በማንኛውም ምክንያት ስምምነቱ የሚቋረጥ ከሆነ ማንም አይቶት በማያውቅ ሁኔታ ተኩስ ይጀመራል ያውም ከበፊቱ በበለጠ ሁኔታ በማለት ተናግሯል።
ኢራን ኑክሌር ቦንብ አይኖራትም፣የሆርሙዝ ሰርጥም ይከፈታል ብለዋል።
seledadotio

2 months ago