የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት
ነገ መጋቢት 30 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን በአዲስ አባባ ከተማ እና ሸገር ሪጅን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡-
👉 ከጠዋቱ 2:30 እስከ 9:30 ድረስ በቦሌ ት/ቤት፣ ኤድናሞል፣ ቦሌ ቴሌ፣ ገበሬ ማህበር፣ ጅቡቲ ባቡር መንገድ፣ ኢትዮቤቶን ብሎኬት አካባቢ፣ ሳሎ ማሕበር ቤቶች፣ ገላን ኮንዶሚኒየም፣ የማሕበር ቤቶችና ገላን ቁጥር-2 እና ቁጥር -3 ኮንዶሚኒየም
👉 ከጠዋቱ 3:00 እስከ 10:00 ድረስ በኖህ አደባባይ፣ ኤፍ 4 ኤፍ-6 ኖክ አደባባይ ፣ካፒታል ሲሚንቶ፣ ቦሌ ሁላሳ፣ ሰበታ፣ ዓለም ገና፣ ዋን ውሃ፣ አባሃዋ ትሬዲንግ፣ ጀሞ-2 ኮንዶሚኒየም፣ የስ ውሃ፣ ዓለምገና ማርስ ብስኩት፣ ኃይሌ ጋርንት፣ ላፍቶ ኢንዱስት በከፊል፣ ናሆም አደባባይ፣ ለውሃ ሐና ቡስተር፣ ካቶሊክ ዩኒቨርሲቲ፣ የሺ ሰፈር
👉 ከጠዋቱ 2:30 እስከ 8:30 ድረስ በዳውን ታውን ሆቴል፣ አውራሪስ ሆቴል፣ አዲሱ ስታዲየም፣ ካልዲስ ቡና፣ መድሓኒዓለም ቤ/ክ፣ ፊሊጶስ ቤ/ክ አካባቢ፣ እስላም መቃብር፣ ሎሚ ሜዳ፣ ጠሮ መስጊድ፣ አወልያ አካባቢ፣ ካኦጄጄ፣ አበነሃብተማርያም፣ አስኮ ጨረታ እና አካባቢው የኤሌክትሪክ ኃይል ይቋረጣል።
ስለሆነም በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን የጥገና ሥራው ተጠናቆ የኃይል አቅርቦቱ እስኪ መለስ ድረስ በትዕግስትእንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን።
Ethiopian Electric Utility

2 months ago