Logo
Getu Temesgen
ደረሰ! ደረሰ! ደረሰ!

ለሀገር ውስጥ እና አለምአቀፍ ኩባንያዎች እና ስራ ፈጣሪዎች በሙሉ!!!

ታላቅ አለም አቀፍ የንግድ ትርኢትና ኤግዚቢሽን ከሚያዚያ 15-17፣2018 በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማእከል ከአንጋፋው አዲስ ቻምበር!!

27ኛውን የአዲስ ቻምበር አለምአቀፍ የንግድ ትርኢትን ለመሳተፍ አሁኑኑ ደውለው ይመዝገቡ ፤ ወይም የተሳትፎ ቅፁን ካሉበት ሆነው ይሙሉ!

በግብርና ማቀነባበር ፣ በማኑፋክቸሪንግ ፣ በቴክኖሎጂ ፤ በኮንስትራክሽን ፤ በአገልግሎት ፤ በወጪ እና ገቢ ንግድ ፣ በችርቻሮና ጅምላ ንግድ እና በሌሎች የቢዝነስ ዘርፎች የተሠማሩ የኢትዮጵያ እና የሌሎች ሐገራት ኩባንያዎች እና የሐገራችን ስራ ፈጣሪዎች በዚህ የንግድ ትርኢት የሚሳተፉ ይሆናል።

በንግድ ትርኢቱና በኤግዚቢሽኑ በመሳተፍና አጋር በመሆን የተሻለ የገበያ ትስስር ይፍጠሩ፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር እውን ያድርጉ፤ ምርትና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ።

መድረኩ ገዢና ሻጭን ፊት ለፊት ያገናኛል፣ ፍላጎትና አቅርቦትም በዚህ ታላቅ መድረክ ይዳሰሳሉ። ስራ ፈጣሪዎች ለምርታቸውና አገልግሎታቸው ዘላቂ አጋር ያገኛሉ።

ከሌሎች ሀገራት ከመጡ ባለሐብቶች እና ኩባንያዎች ጋር ልዩ የንግድ ለንግድ ውይይት ተዘጋጅቷልና የንግድ ተቋማት እና ስራ ፈጣሪዎች አሁኑኑ ይመዝገቡ ።

እንዳያመልጥዎ!

ይደዉሉ ፣ይመዝገቡ ፣ +251911212179 ወይም +251984181816

ፎርሙን በዚህ ሊንክ አማካኝነት ይሙሉ።

https://docs.google.com/fo...

27ኛው የአዲስ ቻምበር አለምአቀፍ ታላቅ የንግድ ትርኢትና ኤግዚቢሽን

'ዘላቂ ንግድ ፣ ተወዳዳሪ ኢትዬጲያ '!!!!!!!

አዲስ ቻምበር፣ የንግዱ ማህበረሰብ አገልጋይ

2 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.