ደራሲ ( ሲራክ ወንድሙ )
“ሶምሶሟ” ~ ( የመጽሐፍ ) ምረቃት !
#ethiopia | መንቃት ጉዞ ነው እንጂ መድረሻ አይደለም፣ ማታለያዎችን መግፈፍ የማይመቹ እውነቶችን ፣ መጋፈጥ ብሎም ጥያቄ ከማይቀርብባቸው ፣ የወል እምነቶች የጋራ ግዴለሽነት ባለፈ በሶምሶሟ ብሒል መራመድ እንዳለብን ሥመጥር ደራሲያን የፃፉትን መፅሐፍ በብዙ አንብበናል።
ሆኖም ( መፅሐፍት ) አንድ ከባድ እውነታን በጆሮሯችን ያንሾኳሹኳሉ ብርሃን'ን የሚሹ ሁል- ጊዜ በጥላ ውስጥ በሚቀሩት ዳሩ ይገፋሉ ፤ አዎ መፅሐፍት ልሒቅ ያደርጋሉ።
ከ ( 8 ዓመታት ) በፊት ካልተሳሳትኩኝ “የኦጋዴን ድመቶች” ሲራክ እያነበበ ሳለ ነበር በአካል ለመጀመሪያ ጊዜ ያየውት።
በእርግጥም የተቀመጠበት ሥፍራ ፤ ኮሽታ የማይሰማበት ማርያም ( ቤተ-ክርስቲያን ) ጀርባ ሚገኘው መቃብር ሥፍራ ላይ ነበር። ያኔ በተመስጦ ( መፅሐፉን ) እያነበበ አየውት።
ይህ ልጅ እንዴት በዚ የለጋነት እድሜው መፅሐፍትን እንዲህ በፍቅር ሊያነብ ቻለ ብዬ እገረም ነበር። በእርግጥም ሲራክ መፅሐፍት ማንበብ ብቻ ሳይሆን ፤ ዳሩ ደርሶልን አስነበበን።
ታላቁ ፈላስፋ ኒቼ በመፅሐፉ ፤ በአንድ ወቅት አንድን ሰው የሚደንሥ ኮከብ ለመውለድ ፤ በውስጡ ትርምስ ሊኖረው ይገባል ብሎ ጽፏል። ትውልዱ ንቁ አንባቢ ሊሆኑ ይገባል።
ትርምስ በዚህ አተያይ ሊወገድ የሚገባው ሥርዓት አልባነት አይደለም ፤ ዳሩ ግን እምቅ አቅም ነው፣ለውጥን የሚፈቅድ ክፍትነት ነው ፤ አይበገሬ የ ( ርዕዮተ- ምሪት ) ማለት ነው።
ሙሉ በሙሉ መኖር ማለት ዳሩ ከትርምስ ዓለም ማምለጥ ሳይሆን በትርምስ ዓለም ውስጥ ትርጉምን እንዴት መቅረጽ እንዳለብን መማር እንደ ሆነ አያሌ ደራሲያን ይስማማሉ።
ደራሲ ( ሲራክ ) መፅሐፍት ፤ በብዛት እንጠብቃለን ካንተ !
ወርኃ ( መጋቢት - 20 ) ነገ ዕለተ እሁድ ( 8 : 00 ) ላይ በከተማችን በ (ሚዛን - አማን) በሳላይሽ - ሆቴል ፈፅሞ አይቀርም ፤ እንግዶችም ይገኛሉ። በክብር ጋበዝናችሁ !
ጌታመሳይ ሙሉጌታ

3 months ago