ኢራን የተከለከለ ቦምብ መጠቀም ጀመረች።
የኢራን ጦር በእስራኤል ላይ በዓለምአቀፍ ደረጃ ጥቅም ላይ እንዳይውል የተከለከለውን የክላስተር ቦምብ "መጠቀሙ" ተገልጿል።
ቦምቡ ከፍተኛ ሰብዓዊ ጉዳት እንደሚያደርስ በመረጋገጡ ነው እግድ የተጣለበት። #aljazeera
seledadotio

2 months ago