የብሔራዊ ቡድኑ አምበል ጋቶች ፓኖም በአባቱ ህልፈት ምክንያት ከቡድኑ ጋር ወደ ሞሮኮ እንደማይጓዝ ተረጋገጠ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋቶች በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ከቤተሰቡ ጎን እንዲሆን መወሰኑን ገልጾ፣ ጥልቅ ሀዘኑን አስተላልፏል።
ቡድኑ ለ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ የመጨረሻ ልምምዱን ትናንት በአዲስ አበባ አከናውኗል።
የልዑካን ቡድኑ ዛሬው ዕለት ወደ ሞሮኮ ያቀናል።

2 months ago