51 'A+' ያስመዘገበችውና በሁለት ዋንጫዎች የደመቀችው ተማሪ
#fastmereja I መካነ ሰላም
የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት በጊምባ እና መካነ ሰላም ግቢዎች ያሰለጠናቸውን 698 ተማሪዎች ሲያስመርቅ፣ በባዮሎጂ ትምህርት ክፍል ተማሪ የነበረችው ቃልኪዳን ታዘብ 51 'A+' እና 6 'A' በማምጣት የ4.00 ውጤት ባለቤት በመሆን ታሪክ ሰርታለች።
ተማሪዋ ይህንን ድንቅ ውጤት በማስመዝገቧም የሁለቱም ግቢዎች አጠቃላይ ከፍተኛ ውጤት አምጪ በመሆን የሁለት ዋንጫዎች ተሸላሚ ሆናለች።
በምረቃው ስነ-ስርዓት ላይ የተገኘው የዩኒቨርሲቲው ሴኔት ለተማሪዋ ልዩ እውቅና የሰጠ ሲሆን፣ ተማሪ ቃልኪዳን በዩኒቨርሲቲው በቋሚ መምህርነት እንድትቀጠርና የነፃ የትምህርት ዕድል (Scholarship) እንዲመቻችላት ወስኗል።

3 months ago