የሸረሪቱ ሰው ዳግም መመለስ፦ ቶም ሆላንድ በ"Spider-Man: Brand New Day" ብቅ አለ
የማርቭል ሲኒማቲክ ዩኒቨርስ (MCU) አድናቂዎች በጉጉት ሲጠብቁት የነበረው "Spider-Man: Brand New Day" የተሰኘው አዲስ ፊልም የመጀመሪያ የቪዲዮ ማስታወቂያ ይፋ ሆኖ በይነመረቡን አጥለቅልቆታል።
በሐምሌ 24 ቀን 2018 ዓ.ም ለዕይታ በሚበቃው በዚህ ፊልም ላይ ቶም ሆላንድ በፒተር ፓርከር ሚና ዳግም ተመልሷል።
በቀድሞው "No Way Home" ፊልም ላይ በተደረገው አስማት ምክንያት መላው ዓለም ፒተርን በረሳበት ሁኔታ፣ አዲሱ ፊልም ፒተር በኒውዮርክ ጎዳናዎች ማንነቱ ሳይታወቅ ወንጀልን ሲዋጋ ያሳየናል።
በፊልሙ ላይ ማርክ ሩፋሎ (Hulk) እና ጆን በርንታል (Punisher) የሚታዩ ሲሆን፣ ማይክል ማንዶ (Scorpion) በክፉ ገጸ-ባህሪነት ይመለሳል።
በተጨማሪም የ"Stranger Things" ተዋናይት ሴዲ ሲንክ አዲሷ የቡድኑ አባል ሆና ተቀላቅላለች።

3 months ago