Logo
Getu Temesgen
የአርቲስት ሠራዊት ፍቅሬ ወላጅ እናት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
#ethiopia | ታዋቂው አርቲስት፣ ዳይሬክተርና የሠራዊት ፍቅሬ ፕሮሞሽን ባለቤት ሠራዊት ፍቅሬ ወላጅ እናት ወይዘሮ በለጥሻቸው ማመጫ በተወለዱ በ89 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል።

የቀብ
የወይዘሮ በለጥሻቸው ማመጫ ሥርዓተ ቀብር ነገ ማክሰኞ መጋቢት 8 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ በየካ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ከቀኑ 9:00 ሰዓት ላይ ይፈጸማል።

ለሟች ቤተሰቦች ሐዘን መድረስ ለሚፈልጉ ወዳጅ ዘመዶች በሙሉ፣ መኖሪያ ቤታቸው ካዛንችስ ከእንደራሴ ሆቴል በስተጀርባ መሆኑ ተገልጿል።

Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን) ሚዲያና ኮሙዩኒኬሽንስ በወይዘሮ በለጥሻቸው ሕልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን እየገለጸ፣ ለአርቲስት ሠራዊት ፍቅሬ፣ ለቤተሰቦቹና ለወዳጅ ዘመዶቹ በሙሉ መጽናናትን ይመኛል።

ፈጣሪ የሟቹን ነፍስ በአጸደ ገነት ያኑር።
#ሠራዊትፍቅሬ #ሐዘን #ኢትዮጵያ #አዲስአበባ #ካዛንችስ #አርቲስትሠራዊትፍቅሬ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

3 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.