የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት
ነገ መጋቢት 08 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን በአዲስ አበባ፣ ሸገርና ነቀምቴ ሪጅን ኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦
✅ ከጠዋቱ 1:30 - 11:30
👉አትላስ ሆቴል፣ ሻላ መናፈሻ፣ ኤስኦኤስ፣ ደሳለኝ ሆቴል ጀርባ፣ ደሳለኝ ሆቴል፣ ፕሬዚደንሺያል ሆቴል፣ ወደ ሩዋንዳ ኦቨርፓስ እና አካባቢው
✅ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 10፡30
👉ጀሞ-2 ኮንዶሚኒየም፣ የስ ውሃ፣ ዓለም ገና ማርስ ብስኩት፣ ገበሬ ማህበር፣ ጅቡቲ ባቡር መንገድ፣ F4-ሳሎ ኢትዮቤቶን ብሎኬት አካባቢ፣ ሳሎ ማሕበር ቤቶች እና አካባቢው፣
👉ገላን ኮንዶሚኒየም፣ የማሕበር ቤቶችና ገላን ቁጥር-2 እና ቁጥር-3 ኮንዶሚኒየም የካ አባዶ፣ የካሰዴ አካባቢ፣ ኤሞሌስ ፋብሪካ፣ ካሰዴ፣ ጣፎ፣ 44 ማዞሪያ፣ ሰንዳፋ ጫፍ፣
👉አዲስአበባ ውሃ ሰንዳፋ መስመር፣ ለገጣፎ፣ ሲዲሲ፣ ኮሰሮ፣ ድሬ ከአስፋልት በላይ፣ ገፈርሳ ውሀ ግድብ እና አካባቢው፣ ሲሊ፣ ከረላ፣ መናገሻ፣ አቃቂ ኬላ እና አካባቢው ፣
👉ገላን ኢንዱስትሪ መንደር ሙሉ፣ ወሰርቢ፣ በላይነህ ክንዴ በስተቀኝ ያሉ ኢንዱስትሪዎች በሙሉ፣ ካፍ ማደያ አካባቢ፣ ቼራሊያ እና አካባቢው፣ ቸራሊያ ፊት ለፊት ኢንዱስትሪ መንደር በከፊል፣ ዩሮ ኬብል እና አካባቢው፣
✅ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 8፡00
👉አስኮ ገብርኤል፣ ሳንሱሲ፣ እያሱ ምንጭ፣ ብርጭቆ ኮንዶሚኒየም፣ከታ አፍያ ዴቄት፣ ዊንጌት ት/ቤት፣ ድሬ ቆዳ፣ ጊዮን በረኪና፣ ሾሌ ሰፈርእና አካባቢው፣
👉ሜክሲኮ ደብረወርቅ ሕንጻ፣ ለገሐር ጀርባ፣ ለገሐር አሸዋ ተራ፣ ኤግዝቢሽን ሴንተር፣ ፍላሚንጎ፣ ኦሎምፒያ፣ ደንበል፣ ደንበል ጀርባ፣ ፐርፕል ካፌ፣ ቦሌ ማተሚያ ቤት፣ ተወካዮች ምክር ቤት መኖሪያ፣ ፒኮክ መናፈሻ፣ አስቴር ቡና እና አካባቢው፣
✅ከጠዋቱ 1፡00 እስከ 8፡00
👉ደምቢዶሎ ከተማ፣ ደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ፣ ደምቢዶሎ አየር ማረፊያ፣ ሙጊ ከተማ፣ ረቡዕ ገበያ፣ መቻራና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ተቋርጦ ይቆያል፡፡
ስለሆነም በጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን የጥገና ሥራው ተጠናቆ የኃይል አቅርቦቱ እስኪመለስ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን፡፡
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

3 months ago