Logo
YenetaTube
የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት

ነገ የካቲት 29 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን በአዲስ አባባ፣ ሸገር፣በወልቂጤ፣ በድሬደዋ፣በሐረር እና በጅግጅጋ ከተሞች የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦

✅3:00-10:00

👉አይካ አዲስ፣ ዓለምገና፣ ኢንዱስትሪ መንደር፣ ፉሪ፣ ሃጂ፣ዋልያ ብረታ ብረት፣ ዲማ ፋብሪካ ሪልእስቴት፣ ወርዶፋሎጅ፣ ዳርፉር ሰፈር፣ ጀሞ2፣ ጀሞ3፣ ፋና ውሃ፣ ስላ ከብት እርባታ፣ወለቴ ኢንዱስትሪ መንደር፣ካራቆሬ፣ረጲ ት/ቤት፣ወሌ ኮንዶሚኒየም፣ ወለቴ ማርያም መውጫ፣ ወለቴ ቶታል፣ወለቴ ኖክ ፣

✅2:00-9:00

👉ሱሉልታ አትሌት መንደር፣ሚዛን ሽፍኔ፣10ኪሎ በከፊል፣ዶሮ እርባታ፣ቀንብሬ፣አፍሪካ ልሕቀት ማእከል ፣

✅ 1:00- 8 :00

👉በጉንችሬ ፣በእምድብር፣በወልቂጤ፣በአገና ፣በዋዩ ጦላይ ዳርጌ፣ በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ በኢንዱስትሪና፣

✅12፡00 - 3፡00

በሁርሶ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ የጥገና ሥራ ስለሚከናወን በድሬደዋ፣በሐረር፣በጅግጅጋ ከተሞች እና በአካባቢያቸው የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡

EEU

4 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.