Logo
Getu Temesgen
አስቸኳይ የአፋልጉኝ ጥሪ! #ሼር በማድረግ ተባበሩን
#ethiopia | ​በአዲስ አበባ ላፍቶ አካባቢ የምትገኝ የ16 ዓመት ታዳጊ አትናስያ ፍቃዱ የካቲት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ትምህርት ቤት እንደወጣች አልተመለሰችም። ቤተሰቦቿ በከፍተኛ ስጋትና ጭንቀት ላይ ይገኛሉ።

​📌 ዝርዝር መረጃ፦
​ሙሉ ስም፦ አትናስያ ፍቃዱ
​ዕድሜ፦ 16 ዓመት
​የጠፋችበት ቀን፦
የካቲት 26 ቀን 2018 ዓ.ም (ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ጀምሮ)

​የመጨረሻ የታየችበት ቦታ፦ ላፍቶ አካባቢ በሚገኘው ሳውዝ ዌስት (South West) ትምህርት ቤት።

​የለበሰችው ልብስ፦ አረንጓዴ የትምህርት ቤት ዩኒፎርም።

​ልዩ ማሳሰቢያ፦

​አትናስያ የጭንቀት (Anxiety) ሕመም ያለባት ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት መድኃኒቷን ስላልያዘች ሁኔታዋ እጅግ አሳሳቢ ነው። የትም ቦታ ያያችሁ ወይም መረጃው ያላችሁ ወገኖች በፈጣሪ ስም እንድታሳውቁን እንማጸናለን።

​📞 ያያችሁ ካላችሁ በሚከተሉት ስልኮች ይደውሉልን፦
​0915 57 59 65
​0945 88 99 68

​"ደግነት ለራስ ነው!" ይህች ታዳጊ የሁላችንም ልጅ ናት። መረጃው ለብዙዎች እንዲደርስና አትናስያ ለቤተሰቦቿ በሰላም እንድትመለስ እባካችሁ ይኸን መልዕክት #share በማድረግ ተባበሩን።

​ፈጣሪ አትናስያን ከክፉ ጠብቆ በሰላም ለቤተሰቦቿ ይመልስልን! 🙏🙏🙏

​#addisababa #ethiopia #አፋልጉኝ #ላፍቶ #lafto #missingperson #getu #temesgen #getutemesgen #ጌጡ #ተመስገን #ጌጡተመስገን

7 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.