Logo
FastMereja
🙏 አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ! የባለቤቴን የእቁባይ ወ/ገሪማን ህይወቱን ታደጉልኝ! የኩላሊት ንቅለ ተከላ ለማድረግ የእናንተ ልባዊ ድጋፍ ያስፈልጋል!
ውድ ወገኖች፣ ለብዙ ዓመታት በግል ስራ ሲሰራ ባፈራው ሀፍት ንብረት በሁለቱም ኩላሊቶቹ ስራ ማቆም ምክንያት ስራ በማቆም ያለንን ንብረት በመሸጥ በቤተሰብ በጓደኞቻችን እርዳታ ለአመታት በሳምንት ሶስት ጊዜ ዳያሊስስ (የኩላልት እጥበት) ህክምና እያደረገ ቆይቷል። አሁን የመጨረሻው መፍትሄ የኩላሊት ንቅለ ተከላ እንደሆነ ዶክተሮች አረጋግጠዋል።እኔ የባለቤቴን ህይወት ለማትረፍ አንዱን ኩላሊቴን ለመስጠት ዝግጁ ነኝ
ንቅለ ተከላው በሕንድ ሀገር የሚካሄድ ሲሆን፣ ለሕክምናው ወጪ ቢያንስ> (30,000 Dollar) ከ 4 ሚሊዮን ብር በላይ ያስፈልጋል።
ሆኖም አሁን ላይ ለዲያሊስስት ማድረጊያ እራሱ ብር አተናል በሳምንት 3 ጊዜ መታጠብ ሲገባው አንዴ እየታጠበ ሌላ በሽታ እየተጋለጠ አቅም እያጣ ነው እቁባይ የአንድ ልጅ አባት ነው ገና ልጃችን ሁለት አመት አልሞላውም ልጃችንን ማሳደግ አልቻልንም ለወገን ደራሽ ወገን ነው ሁላችንም እጃችንን እንድትዘረጉልን ስል በአክብሮት እንጠይቃለን ዮርዳኖስ አለማየሁ ባለቤቴን ታደሩልኝፈ
።
የእርዳታ ማሰባሰቢያ አካውንት መረጃ
1. የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)
ቁጥር:1000500918555
ስም: ዮርዳኖስ አለማየሁ
2. የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)
ቁጥር: 1000340608481
ስም: እቁባይ ወ/ገሪማ
ለበለጠ መረጃ፡
• ዮርዳኖስ አለማየሁ 0930624596
• እቁባይ ወ/ገሪማ 091 164 3216
አድራሻ አስኮ መምህራን ሰፈር መውረጃ
🙏 ትንሽም ሆነ ትልቅ ድጋፍ፣ ለምታረጉልን ሁሉ ፈጣሪ አምላክ የሰው እጅ አያሳያቹ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣቹ

5 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.