Logo
FIDEL POST NEWS
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቸስተር ሲቲ ወደ ኤላንድ ሮድ አቅንቶ ሊድስ ዩናይትድን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል

​ምንም እንኳን ግብ አነፍናፊው ኤርሊንግ ሃላንድ በጨዋታው ላይ ባይሰለፍም፣ ሲቲዎች ነጥብ ለመጋራት አልተገደዱም።

የጨዋታውን ብቸኛና ወሳኝ ግብ አንቶዋን ሴሜንዮ ከመረብ በማሳረፍ ሲቲ የደረጃ ሰንጠረዡ አናት ላይ ካለው አርሰናል ጋር የነበረውን ልዩነት ወደ 2 ነጥብ ማጥበብ ችሏል።
5 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.