Logo
FastMereja
ዛሬ የካቲት 14 ቀን (እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር) ወይም (February 21) የዓለም አቀፍ የቋንቋ ቀን ተከብሮ ይውላል። የቋንቋዎችን ብዝሃነት እና ባህላዊ እሴቶችን ለማስከበር ታስቦ የተሰየመ ነው።

በዓለም ላይ ከ6,000 በላይ ቋንቋዎች አሉ። እያንዳንዱ ቋንቋ የራሱ የሆነ ጥበብ፣ ታሪክ እና የዓለም እይታ አለው።

ኢትዮጵያ ከ80 በላይ ቋንቋዎች ያሏት ሀገር እንደመሆኗ፣ ይህ ቀን ለእኛ ትልቅ ትርጉም አለው። ​ግዕዝን ጨምሮ የራሳችን ፊደል ያለን ኩሩ ህዝቦች ነን።

6 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.