በጣሊያን የሕፃን ጠለፋ ሙከራ ያደረገው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ
በጣሊያን ቤርጋሞ በሚገኝ አንድ የገበያ ማዕከል ውስጥ፣ አንዲት የአንድ ዓመት ሕፃን በጠራራ ጸሐይ ሊጠለፍ ሲል በፀጥታ ኃይሎች ጥረት ከሽፏል።
ዝርዝር መረጃ፦
ድርጊቱ፦ አንዲት እናት ከልጇ ጋር ከገበያ ማዕከሉ እየወጣች ባለችበት ወቅት፣ አንድ ግለሰብ ሕፃኗን ነጥቆ ለመሮጥ ሙከራ አድርጓል።
አጥፊው፦ ግለሰቡ የሮማኒያ ዜግነት ያለውና መጠለያ የሌለው (Homeless) መሆኑ ተገልጿል።
ውጤቱ፦ በማዕከሉ የነበሩ የጥበቃ ሰራተኞች በወሰዱት ፈጣን እርምጃ ግለሰቡን በቁጥጥር ስር ማዋል የቻሉ ሲሆን፣ ሕፃኗም ያለምንም ጉዳት ከእናቷ ጋር ተቀላቅላለች።
የድርጊቱ አስደንጋጭ ምስል በገበያ ማዕከሉ የክትትል ካሜራ (CCTV) ተይዟል።

4 months ago