🚀 "የትምህርት ጥራት በቴክኖሎጂ! የኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪዎች ዓለም አቀፍ ትኩረት አግኝተዋል" 

#ethiopia | ሪች ፎር ቼንጅ (Reach for Change) ያዘጋጀው የEdTech እና የኢኖቬሽን መድረክ በድምቀት ተካሄደ
የሀገሪቱን የትምህርት ስርዓት በቴክኖሎጂ (EdTech) ለማዘመን እና የስራ ፈጠራን ለማጠናከር ያለመ ወሳኝ መድረክ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል።
በመድረኩ ምን ተከናወነ?
በሪች ፎር ቼንጅ (RFC) የተዘጋጀው ይህ መድረክ፤ በዘርፉ የተሰማሩ ኢትዮጵያውያን የቴክኖሎጂ ስራ ፈጣሪዎችን ከባለሀብቶች እና ከፖሊሲ አውጭዎች ጋር አገናኝቷል። ወጣቶቹ የትምህርት ተደራሽነትን፣ ጥራትን እና ፍትሃዊነትን ለማሻሻል የፈጠሩትን የዲጂታል መፍትሔዎች አቅርበዋል።
ከፍተኛ የልዑካን ቡድን:
በመድረኩ ላይ ከስዊድን የመጡ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን አባላት፣ የሪች ፎር ቼንጅ ዓለም አቀፍ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሶፊያ ብሬትሆልትዝ፣ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች እና ዲፕሎማቶች ተገኝተው ልምድ ተለዋውጠዋል።
ይህ መድረክ የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን ለማፋጠን ቴክኖሎጂ እና ዓለም አቀፍ አጋርነት ያላቸውን ሚና ያጎላ ነበር።
የነገዋ ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂ ትገነባለች! 💻📚
#edtech #reachforchange #innovation #ethiopia #education #technology #sweden #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

8 months ago