"ቴዲ ዮ ሂፕ-ሆፑን እንደ ጅራፍ ገምዶ አየር ላይ ሲያጮኸው እርሱ ገበታውን አዘጋጅቶና አጣጥሞ እጁን ሲታጠብ ሌላው ገና በሙያው ፊደል መቁጠር ላይ ነው።"
ቅኔ ቢጤ ...
የቃላት ግምጃ ቤት በቴዲ ተከፍቶ፣
አዝመራው ታፈሰ ሌላው ገና ዘርቶ።
"Diving back into Teddy Yo’s album from last year and man… it still hits different. 🔥
ቅኔ ቢጤ ...
የቃላት ግምጃ ቤት በቴዲ ተከፍቶ፣
አዝመራው ታፈሰ ሌላው ገና ዘርቶ።
"Diving back into Teddy Yo’s album from last year and man… it still hits different. 🔥
8 months ago