Logo
Getu Temesgen
ትዕዛዝ እንቀበላለን ይዘዙን!!
Digital Kircha - ዲጂታል ቅርጫ
ለካፌ፣ለሬስቶራንት፣ለምግብ ቤቶች፣ ለድርጅቶች፣ለግለሰቦች የሚሆኑ የተለያዩ የስጋ ብልቶችን ፣ የበሬ፣ የበግ፣ የፍየል ስጋ ትዕዛዞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን።

ለቁርጥ፣ ለክትፎ፣ ለጥብስና ለዱለት የሚሆን ጥራት ያለው የበሬ ሥጋ ቅርጫን ከሩብ መደብ ጀምሮ በዲጂታል ቅርጫ ይዘዙ!
አሁኑኑ የቴሌብር ሱፐርአፕን (telebirr) ወይም በዘመን ገበያ ውስጥ የሚገኘውን "ዲጂታል ቅርጫ" በመጠቀም፤ ባሉበት ሆነው ቅርጫ መግባት ይችላሉ።

ለምን ዲጂታል ቅርጫን ይመርጣሉ?
👉 ጥራትና ንጽህና፦ ትኩስነታቸው የተጠበቀና ሁሉንም የሥጋ ብልቶች ያካተቱ ቅርጫዎችን አቅርበናል።
👉 አስተማማኝነት፦ የእያንዳንዱ ከብት ጤንነት ቅድመ ምርመራና ሙሉ የእርድ ሂደት በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የሚከናወን በመሆኑ ስጋት አይግባዎት።
#ቅርጫ #ዲጂታልቅርጫ #kircha #digitalethiopia #medeb #meat #meatshare #oxkircha #qrcha #krcha #balekircha #digitalkircha #newapp #telebirr #zemengebeya

6 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.