የአፋጣኝ የህይወት አድኑ የእርዳታ ጥሪ!
"ሰው ለሰው መድኃኒቱ ነው"
አቶ ተስፋዬ እንግዳው ይባላሉ። ለረዥም ጊዜ በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል በከባድ ህመም ምክንያት የህክምና እርዳታ ሲከታተሉ ቆይተዋል። በአሁኑ ወቅት በአላህ/በፈጣሪ እርዳታና በህክምና ባለሙያዎች ክትትል ከሆስፒታል የሚወጡበት ደረጃ ላይ ቢደርሱም፣ ህመማቸው ግን በቋሚነት የኦክስጅን ድጋፍ የሚሻ ሆኗል።
ያጋጠመው ፈታኝ ሁኔታ
አቶ ተስፋዬ ከሆስፒታል ወጥተው ወደ ቤታቸው ለመሄድ የግድ የራሳቸው የሆነ የኦክስጅን ማሽን (Oxygen Concentrator) ሊኖራቸው ይገባል። ነገር ግን፦
ግለሰቡ ምንም አይነት ቋሚ ገቢ የሌላቸው በመሆኑ ማሽኑን ለመግዛት አቅም የላቸውም።
ያለ ኦክስጅን ማሽን እርዳታ መተንፈስ ስለሚቸገሩ ከሆስፒታል መውጣት አልቻሉም።
የኦክስጅን ማሽን መግዛት ማለት ለአቶ ተስፋዬ ዳግም ህይወት እንደመስጠት ይቆጠራል።
1000201734871 Tesfaye Engidaw
+251900071913

9 months ago