Logo
Getu Temesgen
🕊️ 14ኛው "ማዕዶት ለኢትዮጵያ" - ልዩ ኦርቶዶክሳዊ የኪነ-ጥበብ ምሽት! ⛪

​"በሚሊኒየም አዳራሽ ለታላቅ ዓላማ እንገናኝ!"

​የፊታችን እሁድ ጥር 24 ቀን፤ ልዩ ኦርቶዶክሳዊ የኪነ ጥበብ መርሐግብር (ማዕዶት ለኢትዮጵያ) ለ14ኛ ጊዜ በሚሊኒየም አዳራሽ ተዘጋጅቷል።

የዚህ ታላቅ መርሐግብር ሙሉ ገቢ ለመልዕልተ አድባራት ቀራንዬ መድኃኔዓለም እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ህንፃ ማሰሪያ ይውላል።

​📅 ቀን: እሁድ ጥር 24 ቀን
📍 ቦታ: ሚሊኒየም አዳራሽ
⏰ ሰዓት: ከቀኑ 6:00 ሰዓት ጀምሮ
🎟️ መግቢያ: 200 ብር

​🎫 ትኬቶችን ለማግኘት:
በቀላሉ በ ቴሌ ብር (Telebirr) ወይም በሚከተሉት ቦታዎች ያገኛሉ፡

​✅ በአሐዱ ባንክ ቅርንጫፎች:
(መስቀል አደባባይ፣ 5 ኪሎ፣ ኮተቤ ማርያም፣ ሰዓሊተ ምሕረት፣ ቦሌ መድኃኔዓለም፣ ቦሌ ማተሚያ፣ ሣርቤት፣ አያት፣ ጊዮርጊስ፣ ለቡ፣ ፈረንሳይ አቦ፣ ጎሮ እና ቤቴል ቅርንጫፎች)

​✅ በመዝሙር ቤቶች እና ሌሎች ቦታዎች:
​መገናኛ (በቴልሔም ፕላዛ)
​መርካቶ (ራጉኤል ልዳ መዝሙር ቤት)
​አስኮ (ኪያ በርገር)
​ሳሪስ አቦ (አርጋኖን ንዋየት ቅድሳት)
​4 ኪሎ (ቅድስት ሥላሴ ህንፃ - ሀኒ ሞባይል)
​ልደታ (ጽናጽል መዝሙር ቤት)
​ዑራኤል (ቤተ መርቆርዮስ)
​ቂርቆስ (ጎዶልያስ መዝሙር ቤት)
​ጦር ኃይሎች (ዳንኤል ማስታወቂያ እና ሙሌ ልብስ ስፌት)
​ቀራንዮ (የሺ ደበሌ እና ዓባይ ባንክ አካባቢ)

​❌ መምጣት ለምትፈልጉ እና በሩቅ ላላችሁ (የባንክ አማራጮች):
​ንግድ ባንክ: 1000028673373
​አሐዱ ባንክ: 0085395510901
​በሌሎች ባንኮች (ሕብረት፣ ዳሽን፣ አባይ፣ አዋሽ): 2719

​📞 ለበለጠ መረጃ: 0938606162 / 0905301313

​ይምጡ! በረከትን ያግኙ፣ ቤተክርስቲያንን ይገንቡ!

​#maedot #orthodoxtewahdo #millenniumhall #fundraising #ethiopia #spiritualart

4 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.