Logo
FIDEL POST NEWS
iShowSpeed በአልጄሪያ ጥቃት ደረሰበት!

​ታዋቂው የዩቲዩብ ስተሪመር iShowSpeed በአልጄሪያ ስታዲየም ውስጥ ባልተጠበቀ ሁኔታ የደጋፊዎች ቁጣ ሰለባ ሆኗል።

ደጋፊዎቹ በስፒድ ላይ የፕላስቲክ ጠርሙሶችን በመወርወር ተቃውሟቸውን ገልጸዋል።

​ምክንያቱ፦ በስታዲየሙ የነበሩ ደጋፊዎች መቀረጽ እንደማይፈልጉና በጉዳዩ ላይ ያላቸውን ከፍተኛ ጥላቻ በመግለጻቸው ስፒድ ግራ መጋባቱን ተናግሯል።

​ውሳኔው፦ ሁኔታው እየተባባሰ በመምጣቱ ስፒድ የቀጥታ ስርጭቱን (Stream) ወዲያውኑ ለማቋረጥ ተገዷል።

​የስፒድ አስተያየት፦ ምንም እንኳን ስታዲየም ውስጥ ያጋጠመው ነገር ቢያሳዝነውም፣ በአልጄሪያ የነበረው አጠቃላይ ቆይታ ግን በጣም አስደሳችና የማይረሳ እንደነበር ገልጿል።
5 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.