ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአረብኛ፣ አፋን ኦሮሞ እና ትግርኛ ቋንቋዎች ትምህርት በዲፕሎማ እና በሰርተፍኬት መርሐግብር ማስተማር ጀምሯል።
ዩኒቨርሲቲው በመጀመሪያ ዙር የተቀበላቸው 60 የአረብኛ፣ 40 የአፋን ኦሮሞ እና 30 የትግርኛ ቋንቋ ትምህርት ለመማር የተመዘገቡ ተማሪዎች ትምህርታቸውን መከታተል መጀመረቸው ተገልጿል።
በዩኒቨርሲቲው የማኅበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብዕ ኮሌጅ በሀገር ውስጥ እና ውጪ ቋንቋዎች ጥናትና ማበልጸጊያ ማዕከል የአማርኛ እና የግዕዝ ቋንቋ ትምህርቶች እንደሚሰጡም ይታወቃል። tikvah
seledadotio

7 months ago