Logo
Getu Temesgen
🎵 የፋና ላምሮት ኮከቡ ዮናታን ንብረት በአዲስ ሥራ ሊመጣ ነው!

​ያ ልዩ ድምፅ፣ ያ የተለየ ቃና... የብዙዎችን ልብ ያሸነፈው ዮናታን ንብረት፤ "እድሜ ላንቺ" በተሰኘ አዲስ እና ድንቅ ሥራ ሊከሰት ነው!

​የሥራው ፊርማዎች:
✍️ ግጥም: ኑረዲን ኢሳ
🎼 ዜማ: አበበ ብርሃነ
🎹 ቅንብር: ሚካኤል ሀይሉ

​የት እና መቼ?
📅 ቀን: የፊታችን አርብ
YouTube ቦታ: ናሆም ሪከርድስ (Nahom Records)

​🔥 "አርብ እንገናኝ!"

9 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.