Logo
SeledaPost
የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ በግማሽ ሚሊዮን ብር ደመወዝ ስራቸውን ጀመሩ

​የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የብሔራዊ ቡድኑን አዲስ አሰልጣኝ ቅጥር እና ዝርዝር የውል ስምምነት አስመልክቶ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፤ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ለቀጣዮቹ ሁለት አመት በወር 513 ሺህ ብር ያልተጣራ ደመወዝ ተቆራጭ እየደተደረገላቸው ስራቸውን እንደጀመሩ ይፋ አድርጓል።

seledadotio
seledadotio
7 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.