ለ"የአእላፋት ዝማሬ" ዝግ የሚሆኑ መንገዶች
#ethiopia | የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ፤ ነገ ማክሰኞ ታኅሣሥ 28 ቀን 2018 ዓ.ም. በገና ዋዜማ በመስቀል አደባባይ የሚካሄደውን "የአእላፋት ዝማሬ" መርሐ ግብር ምክንያት በማድረግ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ይፋ አደረገ።
ፖሊስ በመግለጫው እንዳስታወቀው፤ የትራፊክ መጨናነቅን ለመከላከል ሲባል ከዛሬ (ታኅሣሥ 27) ምሽት 12:00 ሰዓት ጀምሮ በተጠቀሱት መንገዶች ላይ ለረጅምም ሆነ ለአጭር ጊዜ ተሽከርካሪ አቁሞ መሄድ ፈጽሞ የተከለከለ ነው።
እንዲሁም ነገ ታኅሣሥ 28 ከቀኑ 6:00 ሰዓት ጀምሮ መርሐ ግብሩ እስከሚጠናቀቅ ድረስ የሚከተሉት መንገዶች ለተሽከርካሪ ሙሉ በሙሉ ዝግ ይሆናሉ፡-
⛔️ ክልከላው የሚጀምርበት ሰዓት፡-
ከዛሬ ምሽት 12:00 ጀምሮ፡ በተዘረዘሩት መንገዶች ላይ መኪና አቁሞ መሄድ (Parking) የተከለከለ ነው።
ከነገ ቀን 6:00 ጀምሮ፡ መንገዶቹ ሙሉ በሙሉ ዝግ ይሆናሉ።
🚧 ዝግ የሚሆኑት መንገዶችና መቆሚያ ቦታዎች፡-
1️⃣ ከመገናኛ፡ ኡራኤል አደባባይ
2️⃣ ከቦሌ፡ ኦሎምፒያ / ደንበል
3️⃣ ከመስቀል ፍላወር፡ ጋዜቦ አደባባይ
4️⃣ ከጎተራ፡ አጎና ሲኒማ (ለከባድ) እና ጥላሁን አደባባይ (ለቀላል)
5️⃣ ከጎፋ (አዲሱ መንገድ)፡ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን መስቀለኛ
6️⃣ ከሜክሲኮ፡ ለገሃር መብራት
7️⃣ ከአምባሳደር፡ ሐራምቤ መብራት
8️⃣ ከ4 ኪሎ፡ ብሔራዊ ቤተ መንግስት
📞 ለጥቆማ፡
991 ፣ 987 ፣ 816 (ነጻ መስመሮች)
ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ!
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#trafficalert #addisababa #meskelsquare #roadclosure #police #ethiopia

6 months ago