Logo
SeledaPost
ከዋሽንግተኑ ስምምነት በኋላ በምስራቅ ኮንጎ 400 ንጹሐን መገደላቸው ተገለጸ።

በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኪቩ ግዛት በተቀሰቀሰው ግጭት አብዛኞቹ ሟቾች እናቶች እና ህፃናት ናቸው።

የሀገሪቱ መንግስት ለተፈጸመው ጥቃት ተጠያቂ ቢያደርገውም፣ በሩዋንዳ የሚደገፈው የኤም 23 ቡድን ስትራቴጂካዊ ቦታዎችን መቆጣጠሩን ገልጿል።

የኮንጎ ፕሬዚዳንት ፍሊክስ ስሼኬድ እና የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ ባሳለፍነው ሳምንት በዋሽንግተን ተገኝተው በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አማካኝነት የሰላም ስምምነት መፈጸማቸው ይታወሳል።

ሩዋንዳ የሰላም ስምምነቱ መጣሱን ገልፃ ኮንጎ እና ቡሩንዲን ተጠያቂ አድርጋለች። #aljazeera

seledadotio
seledadotio
6 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.