የ95 ዓመቷ ቻይናዊት ሞቱ ከተባሉ ከስድስት ቀን በኋላ ምግብ ሲያበስሉ ታይተው እንደነበረ ተነገረ
#ethiopia | ድርጊቱ ከ 13 አመት በፊት ቢከሰትም የእንግሊዙ ሚረር በሰሞኑ እትሙ ዜናውን ይዞ ወጥቶታል።
ሊ ዢዩፌንግ የተባሉት አሮጊት ሞቱ ተብለው ሬሳ ሳጥን ውስጥ ተከተው በአካባቢው ባህል መሰረት ዘመድ ለመቀበር ዘመድ እስኪሰባሰብ እየተጠበቀ ነበር።
ሞቱ ከተባሉ ከስድስት ቀን በኋላ ለቀብር ሲሰናዳ ሳጥናቸው ሲከፈት ሴትዯ በሳጥን ውስጥ የሉም።
ጎረቤት ደነገጠ። በማድቤት ውስጥ ምግብ ሲያበስሉ ታዩ ።
ሴትዮም እንዲህ አሉ" ለረጅም ጊዜ ተኝቼ ነበር። ከእንቅልፌ ስነሳ በጣም ረሃብ ተሰማኝና የምበላው ነገር ማብሰል ፈለግኩ። ለመውጣት የአስከሬን ሳጥኑን ክዳን ለረጅም ጊዜ ገፍቼ ነበር።”
በመጀመሪያ ሐኪሞቹ ግራ ተጋብተው ነበር። ሆኖም ሴትዮን ከመረመሩ በኋላ፣ የአንድ ሰው አተነፋፈስ የሚቆምበት ነገር ግን ሰውነቱ ሙቀት የሚይዝበት "ሰው ሰራሽ ሞት" (artificial death) በመባል የሚታወቅ ያልተለመደ ሁኔታ እንዳጋጠማቸው ደምድመዋል።
ዶክተሮቹ አክለውም ፡"ለበርካታ ቀናት አስከሬኑን በቤት ውስጥ የማቆየት የአካባቢው ባህል ምስጋና ይግባውና ሴትዯ መዳን ችላለች" ብለዋል ያለው ፊደል ፖስት ነው።

8 months ago