አንድ ጊዜ በሰጣችሁት ደም የሦስት ሰዎች ህይወት ማዳን ትችላላችሁ
#ethiopia | በዚህ ምድር ትልቁ ለሰው ልጅ ልትሰጡት የምትችሉት ውዱ ስጦታ ደም ነው። ደም የህይወት ስጦታ ነው። አንድ ጊዜ በሰጣችሁት ደም የሦስት ሰዎች ህይወት ማዳን ትችላላችሁ።
ደም ስትለግሱ ...የምትሰጡት ለማታቁት ሰዎ ነው። የምታድኑት በምንም አጋጣሚ አጊንታችሁት ለማታቁት ሰዉ ሊሆን ይችላል። የበረታች የዳነች ነብስ ግን ዘላለማችሁን ስታመሰግን እና ስትመርቃችሁ ትቆያለች።
ነገ እኛስ የት እንገኝ ይሁን ?
ዛሬ ላይ መለገስ ከቻላችሁ ... ይሄ እንዳያመልጣችሁ 😊
ኑ አብረን ለብዙዎች የነገ ማየት ምክንያት እንሁን ...
10ኛ ዙር የደም ልገሳ በሀገራችን 20+ ከተሞች በካንሰር ታማሚ ህፃናት ስም የተዘጋጀ ህዳር 27 እና 28 በሀገራችን 20 ከተሞች እና በመላው ሃገሪቱ በሚገኙ የደም ባንኮች ይካሄዳል።
ኑ በደማች አዲስ ታሪክ እንስራ። በሚተካውን ደም የማይተካውን የሰው ልጅ ህይወት እናድን። ለካንሰር ታማሚ ህፃናት የነገን የማየት ተስፋ ምክንያት እንሁን ።
መምጣትዎን በዚህ ሊንክ ያረጋግጡ
https://www.facebook.com/s...
#ህዳር27እና28 #20የሀገራችንከተሞች #የካንሰርታማሚህፃናት #10ኛዙርየደምልገሳመርሃግብር #ኑበደማችአዲስታሪክእንስራ🙌
የተስፋ አዲስ ቤተሰቦች

7 months ago