Logo
YenetaTube
ቸልሲ Vs አርሰናል

ሚኬል ሜሪኖ በቀድሞ ክለቡ ኒውካስል ላይ ጎል አስቆጠረ ዴክላን ራይስም በቀድሞ ክለቡ በዌስትሃም ላይ በተመሳሳይ ጎልን አስቆጠረ እንዲሁም ኤቤሬቺ ኤዜ በቀድሞ ክለቡ ክሪስታል ፓላስ ላይ የአርሰናልን አሸናፊነት ጎል አስቆጠረ።

ዛሬ ኖኒ ማዱኬ በቀድሞ ክለቡ ቸልሲ ላይ ጎል ያስቆጥር ይሆን?

እስኪ ውጤት ገምቱ ስንት ለስንት ይጠናቀቃል ?

8 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.