Logo
Getu Temesgen
ለአውሮፕላን ቲኬት እና ለአበል የወጣው ወጪ በ10 ክልሎች ስታዲየም መገንባት ያስችል ነበር:-ኢሳያስ ጅራ
#ethiopia | የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 17ኛ መደበኛ ጠቅላለ ጉባኤውን በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዛሬ አካሂዷል።

የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ በ2017 በጀት ዓመት ለዋልያዎቹ አህጉራዊ እና አለም አቀፍ ውድድር ከ91 ሚሊየን በላይ ብር ወጪ መሆኑን ገልፀዋል።

ለዚህ የዳረገን ደረጃውን የጠበቀ ስታዲየም በሀገሪቱ አለመኖሩ ነው ያሉት አቶ ኢሳያስ ለጉዞ እና አበል የወጣው ወጪ በ10 ክልሎች ስታዲየም መገንባት ያስችል ነበር ብለዋል።

በዓለም፣ አፍሪካ እና ሴካፋ ዞን ላደረግናቸው የማጣሪያ ጨዋታዎች ሞሮኮ ድጋፍ ባታደርግልን ወጪያችን ከ300 ሚሊየን ይሻገር ነበር ነው ያሉት።

ebc sport

9 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.