Logo
Getu Temesgen
#የግዕዝ_ቋንቋ_በትምህርት_ሥርዓት_ውስጥ__ሙያዊ_ውይይት
#በኢትዮጵያ_ሳይንስ_አካዳሚ ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነ ጥበባት ማዕከል የግዕዝ ቋንቋ በትምህርት ሥርዓት ውስጥ በሚል ርዕስ በፕሮፌሰር ዘላለም ልየው አወያይነት በዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ እና በይኩኖ አምላክ መዝገቡ መካከል ሙያዊ ውይይት ያካሄዳል፡፡

ዝግጅቱ የፊታችን ቅዳሜ ጥቅምት 1፣ 2018 ዓ.ም ከ8 ሰዓት ጀምሮ በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ቅጥር ግቢ ውስጥ ይቀርባል፡፡

የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነ ጥበባት ማዕከል በዝግጅቱ እንዲታደሙ ግበዣውን ያቀርባል፡፡

የዝግጅቱ ቦታ፡ በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነ ጥበባት ማዕከል ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል አካባቢ (በንግድ ባንክ ጉለሌ ቅርንጫፍ በኩል ገባ ብሎ)፡፡

highlight

10 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.