Logo
YenetaTube

የኢትዮጵያና ኤርትራ special needs community እርዳታችሁን እንፈልጋለን።

በዚህ ሩጫ ላይ እንድትሳተፉ እንጋብዛለን። ብትሳተፉ አዲስ toyota መኪና የማሸነፍ እድል አላችሁ። በዛ ላይ አምስት ፐርሰንት ከመመዝገብያው ላይ ይቀንሳል።

አይ እኛ መሳተፍ ስለማንችል እንዲሁ መርዳት ነው ለምትሉ Donate በሚለው QR code መስጠት ትችላላችሁ። ይህን በማድረጋችሁ እኛ በአጠቃላይ የምንረዳው ህብረተሰብ እየጨመረ ይሄዳል ማለት ነው።

ቤተሰቦችን እንረዳለን ልጆቻቸውን እንረዳለን ትሬኒንግ እሰጥሃለን ይህን ሁሉ ለማድረግ ግዴታ ገንዘብ ደግሞ አስፈላጊ ነው ስለዚህ እርዳታችሁን በጣም እነሻለን።

ስለምታደርጉት ትብብር እናመሰግናለን።
1 year ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.