Logo
YenetaTube
ተወዳጁ ድምፃዊ ዲጄ ሞስ ዋናው [DJ Moss Wanaw ]ከዚህ በፊት በለቀቀው ሙዚቃ Odaa Award ላይ እጩ እንደነበር ይታወሳል አሁን ደሞ ለወቅቱ ሚሆን ቆንጆ እና ለየት ያለ ስታይ የያዘ ሙዚቃ ለቆልናል። ዲጄዎች በደንብ ሼር አስርጉት አድምጡት ምርጥ ስራ ነው🔥🔥🔥

" target="_blank" class="inline-link">https://new-en.yenevibe.co...
9 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.