8 days ago
CNN እንሰትን "ተአምረኛው ሰብል" በሚል ሰፊ ዘገባ ይዞ ወጥቷል!
#ethiopia | ዓለም አቀፍ የዜና ተቋም በደቡብ እና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ለዘመናት ለምግብነት የሚውለውን እንሰት አስመልክቶ ሰፊ ዘገባ ይዞ ወጥቷል።
ተክሉን "የተራበን ሰው የሚታደግ ዛፍ" "በስቴሮይድ የበለፀገ ሙዝ" እና "ተአምረኛው ሰብል"ሲል ገልጾታል።
በኢትዮጵያ ከ20 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ዕለታዊ ምግባቸውን የሚያገኙት ከዚሁ ከእንሰት ከሚዘጋጁት ምግቦች አማካኝነት ነው ብሏል።
ለአለም አቀፍ የምግብ እጥረት ዋነኛ መፍትሔ መሆን የሚችል ተክል ሲል ነው ሲ.ኤን.ኤን የገለፀው።
በኢትዮጵያ ባህላዊ እና ሀገር በቀል እውቀት ተጠብቆ የቆየው እንሰት ወደፊት ለሚከሰተው ዓለም አቀፍ የምግብ እጥረት እና የአየር ንብረት መዛባት ትልቅ ሳይንሳዊ መፍትሔ እንደሆነ ዓለም አቀፉ የዜና ተቋም አብራርቷል።
የዜና ተቋሙ እንሰት በማንኛውም የወራት ወቅት ተቆፍሮ ለምግብነት ማዋል ይቻላል ብሏል።
ይህም ገበሬዎች በድርቅ ጊዜ እንኳን ሳይቀር ለምግብ እጥረት እንዳይጋለጡ ያደርጋቸዋል ሲል ጽፏል።
የእንሰት አመራረት ዘዴ ከኢትዮጵያ ውጭ ባሉ የሰሃራ በታች የአፍሪካ ሀገራት (በተለይም በኡጋንዳ ኬንያ እና ሩዋንዳ) ቢስፋፋ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ከረሃብ አደጋ ማዳን ይቻላል ብሏል።
ዓለም በአሁኑ ወቅት በድርቅ በከፍተኛ ሙቀት እና በአየር ንብረት መዛባት እየተፈተነች ባለችበት ወቅት እንሰት የውሃ እጥረትን ተቋቁሞ ለረጅም ጊዜ መቆየት የሚችል ልዩ የተፈጥሮ ባህሪ አለው።
እንሰት የአየር ንብረት ለውጥን የሚቋቋም የተፈጥሮ ጋሻ ብሎታል።
የአየር ንብረት ለውጥ በምስራቅ እና ማዕከላዊ አፍሪካ በሚያደርሰው ጫና ምክንያት ተክሉ ወደ ሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ቢስፋፋ ከ60 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ከምግብ እጥረት ማዳን እንደሚችል በዘገባው ተመልክቷል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #getutemesgen #enset #treeagainsthunger #wondercrop #foodsecurity #climateresilience #africanagriculture #cnn #superfood

Comments