4 months ago
ምስጋናችሁን ግለጡ!
📌ዛሬ የዶክተሮች ቀን ነው
#ethiopia | ዛሬ በመላው ዓለም የሰው ልጅን ሕይወት ለመታደግ ሌት ተቀን የሚተጉ፣ በዕውቀታቸውና በትዕግስታቸው ተስፋ የሚዘሩ የሐኪሞች ቀን እየተከበረ ይገኛል። ሐኪሞች ከበሽታ ጋር በሚደረግ ውጊያ ግንባር ቀደም ተሰላፊዎች ናቸው።
በዚህ ታላቅ ቀን፣ በሕይወትዎ አጋጣሚ አስቸጋሪ ጊዜያትን በጤና እንዲያልፉ የረዷችሁን፣ በሙያዊ ብቃታቸውና በሰብአዊነታቸው በልብዎ ያሉ ሐኪሞችን በኮመንት መስጫው ላይ ስማቸውን በመጥቀስ "አመሰግናለሁ" ይበሏቸው።
የእርስዎ ምስጋና ለእነሱ ከክብር በላይ ትልቅ የሞራል ስንቅ ይሆናቸዋል።
ለጤናችን ዋስትና ለሆኑት ባለሙያዎች ሁሉ፣ መልካም የዶክተሮች ቀን!
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #doctorsday #thankyoudoctors #healthcareheroes #ethiopiandoctors #humanity #medicalexcellence #healthforall

Comments