1 month ago
ቀኑ ከሰኔ 27 እስከ ሐምሌ 5፣ ሰዓቱ ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ እናም ቦታው ደግሞ ከፍላሚንጎ ሬስቶራንት ገባ ብሎ በሚገኘው የህፃናት እና ወጣቶች የቴያተር እና ሲኒማ ኮምፕሌክስ
ታላቅ የፎቶ ኤግዚብሽን ተዘጋጅቷል!
የTecno Camon 50 Proን እጅግ አስደናቂ የካሜራ ጥራት እና የላቀ የAI ቴክኖሎጂ በጋራ እንድንመለከት ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

የTecno Camon 50 Pro እጅግ አስደናቂ የካሜራ ጥራት እና የላቀ የAI ቴክኖሎጂ በቀጥታ የሚያሳይ ልዩ የፎቶ ኤግዚብሽን ተዘጋጅቷል።
ቀን: ከሰኔ 27 እስከ ሐምሌ 5
ሰዓት: ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ
ቦታ: ከፍላሚንጎ ሬስቶራንት ገባ ብሎ በሚገኘው የህፃናት እና ወጣቶች የቴያተር እና ሲኒማ ኮምፕሌክስ
የTecno Camon 50 Pro ድንቅ የፎቶ ብቃት፣ ዘመናዊ የAI አቅም እና ልዩ የምስል ልምድ በቀረበው ኤግዚብሽን እንዲመለከቱ በክብር ተጋብዛችኋል።
እንዳያመልጥዎ!
ይምጡ፣ ይጎብኙ፣ የወደፊቱን የሞባይል ፎቶግራፊ በዓይንዎ ይመልከቱ!

ቴክኖ ኢትዮጵያ የሀገሪቱን ቱሪዝም በሞባይል ፎቶግራፍ ለማስተዋወቅ የ10 ቀናት የፎቶግራፍ ኤግዚቢሽን ከፈተ
#fastmereja I ቴክኖ ኢትዮጵያ የሀገሪቱን የቱሪዝም መስህቦች በሞባይል ፎቶግራፍ ጥበብ ለማስተዋወቅ ያለመ የ10 ቀናት የፎቶግራፍ ኤግዚቢሽን እና የማስተዋወቂያ መርሃ ግብር በአዲስ አበባ በይፋ መጀመሩን አስታውቋል። ኩባንያው ከተለያዩ የመንግስት እና የግል ተቋማት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ይህ ኤግዚቢሽን፣ የሀገሪቱን የተፈጥሮ ውበት፣ ታሪካዊ ቅርሶች እና ባህላዊ እሴቶች የሚያሳዩ ከ100 በላይ በሞባይል ስልክ የተነሱ ድንቅ ፎቶግራፎችን ለዕይታ አብቅቷል።
በአዲስ አበባ ከተማ በተከናወነው የዚሁ ኤግዚቢሽን የመክፈቻ ስነ-ስርዓት ላይ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ ታዋቂ ግለሰቦች፣ የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች፣ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። ቴክኖ ኢትዮጵያ ይህንን ዝግጅት ያዘጋጀው ከአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን፣ ከቦርድ ሴልፎን አዲስ አበባ እንዲሁም ከህፃናትና ወጣቶች ቲያትርና ሲኒማ አዳራሽ ጋር በመተባበር መሆኑ ተገልጿል።
በኤግዚቢሽኑ ላይ የቀረቡት ምስሎች በሙሉ በኩባንያው የቅርብ ጊዜ ምርት በሆነው "TECNO CAMON 50 Pro" ስማርት ስልክ ብቻ የተነሱ መሆናቸው የተገለጸ ሲሆን፣ ይህም የሞባይል ስልኩን የፎቶግራፍ ጥራትና የቴክኖሎጂ ደረጃ ለማሳየት ታስቦ የተዘጋጀ መሆኑ ተመልክቷል። ስልኩ 50 ሜጋ ፒክስል (50MP) የካሜራ ሲስተም እና AI ቴክኖሎጂዎችን ያካተተ እንደሆነም ተጠቁሟል።
የዚህ መርሃ ግብር ዋነኛ አካል የሆነው በቴክኖ ኢትዮጵያ፣ በአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን፣ በቪዚት አዲስ አበባ እና በህፃናትና ወጣቶች ቲያትርና ሲኒማ መካከል በጋራ ለመስራት ተስማምቷል። ይህ ስምምነት የቴክኖሎጂ፣ የፎቶግራፍ እና የፈጠራ ስራዎችን በመጠቀም የኢትዮጵያን የቱሪዝም መዳረሻዎች በአገር ውስጥና በአለም አቀፍ ደረጃ በጋራ ለማስተዋወቅ ያለመ እንደሆነ ስምምነቱን የፈረሙት አካላት አስታውቀዋል። #ሳይ_ቴክ
#fastmereja I ቴክኖ ኢትዮጵያ የሀገሪቱን የቱሪዝም መስህቦች በሞባይል ፎቶግራፍ ጥበብ ለማስተዋወቅ ያለመ የ10 ቀናት የፎቶግራፍ ኤግዚቢሽን እና የማስተዋወቂያ መርሃ ግብር በአዲስ አበባ በይፋ መጀመሩን አስታውቋል። ኩባንያው ከተለያዩ የመንግስት እና የግል ተቋማት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ይህ ኤግዚቢሽን፣ የሀገሪቱን የተፈጥሮ ውበት፣ ታሪካዊ ቅርሶች እና ባህላዊ እሴቶች የሚያሳዩ ከ100 በላይ በሞባይል ስልክ የተነሱ ድንቅ ፎቶግራፎችን ለዕይታ አብቅቷል።
በአዲስ አበባ ከተማ በተከናወነው የዚሁ ኤግዚቢሽን የመክፈቻ ስነ-ስርዓት ላይ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ ታዋቂ ግለሰቦች፣ የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች፣ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። ቴክኖ ኢትዮጵያ ይህንን ዝግጅት ያዘጋጀው ከአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን፣ ከቦርድ ሴልፎን አዲስ አበባ እንዲሁም ከህፃናትና ወጣቶች ቲያትርና ሲኒማ አዳራሽ ጋር በመተባበር መሆኑ ተገልጿል።
በኤግዚቢሽኑ ላይ የቀረቡት ምስሎች በሙሉ በኩባንያው የቅርብ ጊዜ ምርት በሆነው "TECNO CAMON 50 Pro" ስማርት ስልክ ብቻ የተነሱ መሆናቸው የተገለጸ ሲሆን፣ ይህም የሞባይል ስልኩን የፎቶግራፍ ጥራትና የቴክኖሎጂ ደረጃ ለማሳየት ታስቦ የተዘጋጀ መሆኑ ተመልክቷል። ስልኩ 50 ሜጋ ፒክስል (50MP) የካሜራ ሲስተም እና AI ቴክኖሎጂዎችን ያካተተ እንደሆነም ተጠቁሟል።
የዚህ መርሃ ግብር ዋነኛ አካል የሆነው በቴክኖ ኢትዮጵያ፣ በአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን፣ በቪዚት አዲስ አበባ እና በህፃናትና ወጣቶች ቲያትርና ሲኒማ መካከል በጋራ ለመስራት ተስማምቷል። ይህ ስምምነት የቴክኖሎጂ፣ የፎቶግራፍ እና የፈጠራ ስራዎችን በመጠቀም የኢትዮጵያን የቱሪዝም መዳረሻዎች በአገር ውስጥና በአለም አቀፍ ደረጃ በጋራ ለማስተዋወቅ ያለመ እንደሆነ ስምምነቱን የፈረሙት አካላት አስታውቀዋል። #ሳይ_ቴክ
1 month ago
ቀኑ ከሰኔ 27 እስከ ሐምሌ 5፣ ሰዓቱ ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ እናም ቦታው ደግሞ ከፍላሚንጎ ሬስቶራንት ገባ ብሎ በሚገኘው የህፃናት እና ወጣቶች የቴያተር እና ሲኒማ ኮምፕሌክስ
ታላቅ የፎቶ ኤግዚብሽን ተዘጋጅቷል!
የTecno Camon 50 Proን እጅግ አስደናቂ የካሜራ ጥራት እና የላቀ የAI ቴክኖሎጂ በጋራ እንድንመለከት ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
የTecno Camon 50 Series መግዛት ይፈልጋሉ? አሁኑኑ ከTekEasyን ቴሌግራም ግሩፕ (TekEasy_Et)
ላይ ይሸምቱ፡፡
1 month ago
ቴክኖ ኢትዮጵያ ለ10 ቀናት የሚቆይ የፎቶና ታሪክ ኤግዚቢሽን ሊያካሂድ ነው
#ethiopia | ቴክኖ ኢትዮጵያ በየዓመቱ የሚያዘጋጀውን "ሀገርን በምስልና በታሪክ የማስጎብኘት" ፕሮግራም ዘንድሮም በአዲሱ TECNO CAMON 50 Pro የተነሱ ፎቶዎችን እና ከእነሱ ጋር የተያያዙ ታሪኮችን በማቅረብ ለ10 ቀናት የሚቆይ ኤግዚቢሽን ሊያካሂድ ነው።
ኤግዚቢሽኑ ከሰኔ 27 እስከ ሐምሌ 4 ድረስ በአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን እና የሕፃናትና ወጣቶች ቲያትር ኮምፕሌክስ በትብብር የሚካሄድ ሲሆን፣ ቦታውም ከፍላሚንጎ ሬስቶራንት ገባ ብሎ በሚገኘው የሕፃናትና ወጣቶች ቲያትር ይሆናል።
የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓቱ ሰኔ 27 ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ በድምቀት የሚካሄድ ሲሆን፣ ተሳታፊዎች የኢትዮጵያን ውብ መልክዓ ምድሮች፣ ባህሎችና ታሪኮች በፎቶ ማየት ብቻ ሳይሆን፣ የTECNO CAMON 50 Pro ስልክ ተሸላሚ የመሆን እድልም ያገኛሉ።
ቴክኖ ኢትዮጵያ ለሁሉም የሀገር ወዳዶች ከቤተሰብና ከጓደኞቻቸው ጋር በመሆን በዝግጅቱ እንዲሳተፉ፣ ሀገራቸውን እንዲያዩ፣ እንዲዝናኑ እና ሽልማት እንዲያሸንፉ ጥሪ አቅርቧል።
#ethiopia #addisabeba #tecno #tecnocamon50pro #photoexhibition #tourism #photography #technews #events #getutemesgen

3 months ago
#tecno_camon_50_pro
በአዲሱ TECNO CAMON 50 PRO ዩ ቲዩብ ወይንም ፊልም መመልከት ቢፈልጉ አለዛም ኳስ ነው ማየው ቢሉ ጥርት ያለው 6 ነጥብ 78 ኢንች ስክሪን ከ6150ሚሊ አምፒር ባትሪ ጋር የቀረበላቹ ሲሆን የፈለጉትን ልይ ቢሉ ያለምንም ስጋት አብሮት ይውላል፡፡ ከዚ በተጨማሪም በ TECNO CAMON 50 PRO ኤ አይ ቴክኖሎጂ የፈለጉትን ጠይቀው ማወቅ እንዲሁም የስራ እገዛን ማግኘት ያስችሎታል፡፡ አዲሱ TECNO CAMON 50 PRO ያለጥርጥር ይገባዎታል!!
#camon50series #camon50pro #superzoom #tecnoai #tecnoet #camon50et
tecno_et

አዲሱ TECNO CAMON 50 PRO በየትኛውም ቦታ ጥርት ያለ ፎቶ እና ቪዲዮ ለመውሰድ እንዲሁም በቴክኖ ኤ አይ የቀረጹትን ፎቶ ወይም ቪዲዮ በፈለጉት መንገድ ከፍ ባለ ደረጃ ኤዲት ማድረግ ያስችላል ። በተጨማሪም 6150 ሚሊ አሚፒር ባትሪው ሙሉ ቀን የፈለጉትን ሲሰሩበት ቢውሉ ንቅንቅ የማይል ስልክ ነው!! TECNO CAMON 50 PRO ያለ ጥርጥር ይገባዎታል!!

አዲሱ TECNO CAMON 50 PRO ለጌመሮች አጅግ ጥራት ያለው 6 ነጥብ 78 ስክሩኑ MediaTek Helio G200 ፈጣን ፕሮሰሰር ያለምንም ስጋት የፈለጉትን ጌም መጫወት የሚያስችል ስልክ ነው፡፡ በዛ ላይ 6150 ሚሊ አምፒር ባትሪው ለረጅም ሰዓት ያለ ስጋት መጫወት እና ስልኮትን ማስጠቀም ያስችላል፡፡ አዲሱ TECNO CAMON 50 PRO በልዩነት የሚገባዎት ስልክ ነው!!

ስልኬን ውሀ ነካው ይበላሽ ይሆን? አቧራስ ስልኬን ይጎዳው ይሆን? የሚለው ሀሳብ በአዲሱ TECNO CAMON 50 PRO ቀርቷል!! ምክንያቱም የIP69K/IP69/IP68 የአቧራ እና ውሀ የመቋቋም ብቃት አለው። ከዚበተጨማሪም 6.78 curved AMOLED 144Hz ጥርት ያለ ስክሪን ይዞላችሁ መጥትዋል። TECNO CAMON 50 PRO ይለያል!!

አዲሱ TECNO CAMON 50 PRO ይዞት የመጣው ጥርት ያለ ፎቶ የሚሰጦት የ60X የZoom ቴክኖሎጂ ሩቅ ያለን ነገር አጠገቦት እንኪመስሎት በቅርበት ፎቶ ማንሳት እና ቪዲዮ መውሰድ የሚያስችል አስደናቂ ቴክኖሎጂን አካትዋል፡፡
አዲሱ TECNO CAMON 50 PRO ይገባዎታል ምንለው ለዚህ ነው!!

Sponsored by
Surafel
3 months ago
#tecno_camon_50_pro
አዲሱ TECNO CAMON 50 PRO በአለም የመጀመሪያው የሆነው MediaTek helio G200 ፈጣን ፕሮሰሰር የተገጠመለት ፈጣን ስልክ ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪም በርካታ የከለር አማራጮችን ይዞ የመጣ ሲሆን ከማንኛውም ስታይል ጋር አብሮ የሚሄድ እንዲሁም በርካታ ስራዎችን በቀላሉ መስራት የሚያስችል የኤ አይ ቴክኖሎጂ አለው። TECNO CAMON 50 PRO ይለያል!!

አዲሱ TECNO CAMON 50 PRO እጅግ ማራኪ ዲዛይንን ይዞ በርካታ ቴክኖሎጂዎችን አካቶ እንዲሁም በተለያየ የከለር አማራጭ ዘንጦ ሊያዘንጣቹ በአዲስ እና ከፍ ባለ ደረጃ መቷል። አይኖን ሳያሹ የራሶ ሊያረጉት የሚገባ የሚመጥኖት ስልክ ነው አዲሱ TECNO CAMON 50 PRO!!!

ጥርት ያለ 50 ሜጋ ፒክስል ካሜራ፤ አጅግ ማራኪ ዲዛይን፣ በርካታ የከለር አማራጮች፣ ከማንኛውም ስታይል ጋር አብሮ የሚሄድ፣ ውሀ እና አቧራ በቀላሉ የማያበላሸው፣ በኤ አይ ቴክሎጂ የታገዘ እና በርካታ ስራዎችን በቀላሉ መስራት የሚያስችል ስልክ ነው። አዲሱን TECNO CAMON 50 PRO ዛሬውኑ የራሶት ያድርጉ ይገባዎታል!!

አዲሱ ቴክኖ ካሞን 50 ፕሮ (Tecno Camon 50 Pro) በኢትዮጵያ
ለፎቶ አፍቃሪዎችና ለቴክኖሎጂ ወዳጆች ታላቅ የምስራች!
የካሜራ ጥራትን ከረጅም ሰዓት ባትሪ ጋር አጣምሮ የያዘው አዲሱ ቴክኖ ካሞን 50 ፕሮ ለገበያ ቀርቧል።
የካሜራ ንጉሥ፦
በሁሉም አይነት የአየር ጸባይና መልክዓ ምድር ጥርት ያለ ፎቶ የሚሰጥ 50MP ዋና ካሜራ እና 50MP Ultra-Wide ሌንስ ተገጥሞለታል።
የባትሪ ኃይል፦
በአንድ ጊዜ ቻርጅ ብቻ ለረጅም ሰዓታት የሚያቆይ ግዙፍ 6150 mAh ባትሪ አለው።
Tecno AI፦
ስራዎን ከማቅለል ባለፈ፣ ፎቶዎችንና ቪዲዮዎችን በከፍተኛ ደረጃ ኤዲት የሚያደርግ የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ቴክኖሎጂ ተካቶበታል።
ውበትና ጥንካሬ፦
ማራኪ ዲዛይን ከጥንካሬ ጋር የተጣመረበት ድንቅ ስልክ።
ጥራት ያለው ፎቶ ማንሳት ለምትወዱ እና ስልካችሁ ቻርጅ ቶሎ እንዳያልቅባችሁ ለምትፈልጉ፣ ካሞን 50 ፕሮ ያለጥርጥር ትክክለኛው ምርጫችሁ ነው። በተለይ በTecno AI አማካኝነት ፕሮፌሽናል ኤዲቲንግን በስልካችሁ ማግኘት ትልቅ ዕድል ነው።
ቴክኖ ካሞን 50 ፕሮ—ያለጥርጥር ይገባዎታል!
#getu #tecnoethiopia #camon50pro #camon50series #tecnoai #smartphonereview #photography #batterylife #አዲሱቴክኖ #ካሞን50ፕሮ #ቴክኖሎጂ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

ውብ እና ማራኪ ዲዛይን፣ በተለያዩ የከለር አምራጮች የቀረበ፤ 50 ሜጋ ፒክስል ካሜራው ፍክት ያለ ፎቶን የሚሰጥ፣ ውሀ እና አቧራ የማያበላሸው፣ ጥርት ያለ ስክሪኑ ለሶሻል ሚዲያ ቢሉ ፊልም ለማየት ወይም ጌም ለመጫወት አመቺ የሆነ፣ 6150 ሚሊ አምፒር ፈጣን ባትሪ አለው። ይሄ ሁሉ በአዲሱ TECNO CAMON 50 PRO!!
#camon50series #camon50pro #superzoom #tecnoai #tecnoet #camon50et
tecno_et
ውብ እና ማራኪ ዲዛይን፣ በተለያዩ የከለር አምራጮች የቀረበ፤ 50 ሜጋ ፒክስል ካሜራው ፍክት ያለ ፎቶን የሚሰጥ፣ ውሀ እና አቧራ የማያበላሸው፣ ጥርት ያለ ስክሪኑ ለሶሻል ሚዲያ ቢሉ ፊልም ለማየት ወይም ጌም ለመጫወት አመቺ የሆነ፣ 6150 ሚሊ አምፒር ፈጣን ባትሪ አለው። ይሄ ሁሉ በአዲሱ TECNO CAMON 50 PRO!!
#camon50series #camon50pro #superzoom #tecnoai #tecnoet #camon50et
tecno_et
4 months ago
አዲሱ TECNO Camon 50 Pro በቴክኖሎጂና በኤ አይ (AI) የታጀበ ድንቅ ስልክ
#ethiopia | ለፎቶና ለቪዲዮ ጥራት ትልቅ ትኩረት የምትሰጡ ተከታታዮቼ ሆይ፤ TECNO አዲስና እጅግ ዘመናዊ የሆነውን Camon 50 Pro ይዞላችሁ ቀርቧል። ይህ ስልክ በተለይ ለማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎችና ለይዘት ፈጣሪዎች (Content Creators) ተመራጭ የሚያደርጉት በርካታ ባህሪያት አሉት።
ዋና ዋና ባህሪያቱ፦
ሁለት 50 ሜጋ ፒክስል ካሜራዎች፦
እጅግ ጥርት ያለ ፎቶ የሚሰጥ 50MP ዋና ካሜራ እና የሩቅ ምስሎችን በጥራት የሚያቀርብ 50MP ቴሌ ፎቶ ሌንስ (Telephoto Lens) አለው።
Tecno AI ቴክኖሎጂ፦
በኤ አይ (Artificial Intelligence) የታገዘ የፎቶ ኤዲቲንግ አቅሙ፣ ምስሎችን ያለ ብዙ ድካም ወደ ላቀ ደረጃ እንዲቀይሩ ያስችልዎታል።
ውበትና ጥንካሬ፦
ለዓይን ማራኪ የሆነ ዲዛይንና ከፍተኛ ፍጥነት ካለው አፈጻጸም ጋር ተቀናጅቶ ቀርቧል።
በአሁኑ ሰዓት ጥራት ያለው ምስልና ቪዲዮ ለስኬታማ የዲጂታል ሚዲያ ጉዞ ወሳኝ ነው። TECNO Camon 50 Pro ይህንን ፍላጎት በዘመናዊ የኤ አይ ቴክኖሎጂ የታጀበ መሆኑ ያለጥርጥር ቀዳሚ ምርጫ ያደርገዋል።
ለእርስዎ የሚገባው ጥራት በእጅዎ ነው!
#getu #camon50series #camon50pro #tecno #tecnoai #smartphoneethiopia #photography #contentcreation #addisababa #ethiopia #ቴክኖ #ካሞን50 #ቴክኖሎጂ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

Comments