8 months ago
ኃይሌ - የኢትዮጵያ ስም፣ የዓለም ምልክት! 
⚽️🏃♂️ ሁለት የስፖርት ዓለም "ግዙፎች" በአዲስ አበባ ተገናኙ!
#ethiopia | "የአርሰናሉ ኮከብ ባካሪ ሳኛ ከጀግናው ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ ጋር ቡና ጠጡ፤ ፊርማውንም ተቀበለ!"
በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረገ የሚገኘው የቀድሞው የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን እና የአርሰናል እግር ኳስ ክለብ ተከላካይ ባካሪ ሳኛ፤ ከኢትዮጵያዊው የምንጊዜም የአትሌቲክስ ንጉሥ ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ ጋር በኃይሌ ግራንድ ሆቴል ተገናኝተዋል።
የቆይታው ድምቀት:
እነዚህ ሁለት የስፖርት ጀግኖች የኢትዮጵያን ቡና እየጠጡ ፍሬያማ ውይይት ያደረጉ ሲሆን፤ ለዓለም አቀፍ ስፖርተኞች ኃይሌን ማግኘት ትልቅ ክብር እንደሆነ ሁሉ፣ ሳኛም የሻለቃ ኃይሌን ፊርማ (Autograph) እንደ ትልቅ መታሰቢያ ተቀብሏል።
ይህ ክስተት ኃይሌ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያለውን ተቀባይነት እና የኢትዮጵያን እንግዳ ተቀባይነት ያረጋገጠ ልዩ አጋጣሚ ሆኗል።
ኃይሌ - የኢትዮጵያ ስም፣ የዓለም ምልክት!
#hailegebrselassie #bacarysagna #arsenal #legend #hailegrandhotel #ethiopia #sportsicons #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

Comments