6 months ago
የ"ጅንኑ" ባለቤት ምስጢር
የጋሽ ታምራት አዲስ ፈገግታ! - ዶ/ር ሰላማዊት ሞገስ በሰይፉ ሾው! 💍🎭
#ethiopia | ተወዳጇ የጥርስ ሐኪም ዶ/ር ሰላማዊት ሞገስ በቅርቡ ትዳር መመስረቷንና አስደናቂ የሙያ ጉዞዋን በሰይፉ በኢቢኤስ ፕሮግራም ላይ በዝርዝር አጋርታለች።
💍 የ"ጅንኑ" ባለቤት ምስጢር፦
ሰላማዊት ከባለቤቷ ከአንዷለም ታረፈ ጋር ያላትን ትዳር "ጅንኑ" (ኩሩ) በሚል ቅጽል ስም እያቆላመጠች፣ የግል ሕይወታቸውን ሰላም ለመጠበቅ ሲሉ ፎቶ ደብቀው መቆየታቸውን ገልጻለች። የባለቤቷ ወንድነትና ኩራት እንደማረካትም በፈገግታ ተናግራለች።
🎭 አንጋፋው ተዋናይ ጋሽ ታምራት ኃይሌ በደረሰባቸው የጥርስ ችግር ሳቢያ ፈገግታቸው ጠፍቶ የነበረ ቢሆንም፣ ዶ/ር ሰላማዊትና ቡድኗ በነጻ ባደረጉላቸው ዘመናዊ የጥርስ ተከላ (Implant) አሁን ወጣት መስለውና በልበ ሙሉነት እየሳቁ ቀርበዋል።
"ኋይት ሃውስ" (White House)፦
በምስራቅ አፍሪካ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆነና በማይክሮስኮፕ የታገዘ ዘመናዊ የጥርስ ውበት ማዕከል መክፈቷን ገልጻለች። አሁን ላይ ከአሜሪካና ከአውሮፓ ሳይቀር ሰዎች ታካሚ ሆነው ወደ ኢትዮጵያ መምጣት ጀምረዋል።
🙏 በየዓመቱ መቅዶንያ በመሄድ ለአረጋውያንና ለአእምሮ ሕሙማን የምታደርገው ነጻ የሕክምና አገልግሎት በሰይፉ ፋንታሁን ከፍተኛ አድናቆት ተችቶታል።
"ፈገግታን መመለስ ታላቅ ደስታ ነው!" ለዶ/ር ሰላማዊትና ለባለቤቷ መልካም የትዳር ዘመን እንመኛለን!
❤
#getu #drselamawitmoges #whitehousedental #tamrathaile #seifuonebs #ethiopianexcellence #dentalcare #humanitarian #successstory #ዶርሰላማዊት #ጋሽታምራት #ፈገግታ #ኋይትሃውስ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

8 months ago
ጓደኝነት እንደ ነጻነትና አስናቀ! ❤️
#ethiopia | ተወዳጁ ተዋናይ አስናቀ ንጉሴ (ቹቹ) ከቅርብ ጓደኛው ነጻነት ወርቅነህ ጋር የነበራቸውን የቆየ ትዝታና የትዳር አጀማመር እንዲህ በቁንጽል ያስታውሰዋል፦
"…ትዳር እንዲይዙ መንገድ የጀመርኩላቸው እኔ ነኝ ማለት ይቻላል። የሰፈሩ ልጆች ነበሩ፤ ገና ከልጅነታቸው ጀምሮ የሚተዋወቁ። ንጹህ ዘር እና ነጻነት ወርቅነህ... ስማቸው እራሱ እንዴት እንደሚገጥም!
ያኔ አዲስ አበባ ሬስቶራንት (ፒያሳ) ውስጥ ነበር የቀለበት ስነስርዓታቸው የተከናወነው። እኔም መድረክ መሪ ነበርኩ። በዛ ሰዓት ለእኛ ትዳር ማለት ገና ነበር፤ 'እንዴት ይገባል? እንዴትስ ይጋባል?' የምንልበት ጊዜ። ነጻነት ግን ከእኛ ቀድሞ የበሰለ ልቦና ነበረው።
ያለ ምንም ቬሎ፣ በቤተሰብና በቅርብ ጓደኞች መካከል ፍቅራቸውን አጸኑ። እኔም ያኔ መድረኩን እየመራሁ 'ለካ ማግባት እንዲህ ነው!' ብዬ ተገረምኩ። የሚገርመው እሱ ትዳር ከያዘ ከ20 ዓመታት በኋላ ነው እኔ ልቦና አግኝቼ ያገባሁት። ጓደኛው ከእኔ በ20 ዓመት ቀድሞ በስሏል!"
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ #ethaddis #seifuonebs

9 months ago
⚖️ የጥላሁን ገሠሠ የቅጂ መብት ጉዳይ እና የህጉ እውነታ!
#ethiopia | በቅርቡ ሰይፉ በኢቢኤስ (Seifu on EBS) ፕሮግራም ላይ ስለ ክቡር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ የቅጂ መብት (Copyright) እና ተያያዥ ህጋዊ ጉዳዮች ላይ የሰጠሁትን ሙያዊ ማብራሪያ ብዙዎቻችሁ ታስታውሳላችሁ።
በወቅቱ እንደገለጽኩት፤ በህጉ መሰረት የጥላሁን የስራዎች ባለቤትነት እና መብት የመጠየቅ ስልጣን ህጋዊ ወራሽ የሆነችው ባለቤቱ (ወ/ሮ ሮማን) ናትን?
አሁን ህጋዊ መብት ያላቸውን ወገኖች ወደ ጎን በመተው፤ ድርቅ ብሎ በመከራከር ሊገባቸው የማይገባውን ጥቅም የሚሹ አካላትን እያየን ነው።
እውነት እና ህግ ግን አንድ ነው።
ጠበቃና የህግ አማካሪ ፋንታሁን ደለለው
0929101037
0983337690
https://youtu.be/HpDhFKmAc...
#tilahungessesse #copyrightlaw #justice #seifuonebs #romanbezu #legalopinion #ethiopia

Comments