3 days ago
#salaleuniversity
በ2019 ዓ.ም ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ መደበኛ ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ጥቅምት 04 እና 05/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
● አራት 3×4 መጠን የሆነ የቅርብ ጊዜ ፎቶግራፎች፣
● National ID፣
● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ።
የምዝገባ ቦታ 👇
ጀኔራል ታደሰ ብሩ ካምፓስ
@tikvahuniversity

Comments