9 months ago
የኃይል መቆራረጥ ማሳሰቢያ
ነገ ታኅሣሥ 23 ቀን 2018 ዓ.ም
#ethiopia | የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጥገና ሥራ ለማከናወን ነገ ታኅሣሥ 23 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ እና በአካባቢዋ በሚገኙ አንዳንድ ስፍራዎች ላይ የኃይል አቅርቦት እንደሚቋረጥ አስታውቋል።
⏰ የጊዜ ሰሌዳ እና የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦
1. ከጠዋቱ 2:30 እስከ ቀኑ 9:30 ድረስ፦
ለገሐር አካባቢ፦ ቤተዛታ ሆስፒታል፣ የኦሮሚያ ባሕል ማዕከል ጀርባ፣ ጊዮን ሆቴል፣ በእስጢፋኖስ ድልድይ አካባቢ።
ሕንጻዎችና ሆቴሎች፦ ኃይለ ዓለም ሕንጻ፣ ገነት ሆቴል፣ አይናለም በዜ ሕንጻ፣ አልሳም ፒኤልሲ።
ፈረንሳይ እና እንጦጦ፦ ፈረንሳይ ኤምባሲ፣ ወደ ጉራራ፣ ብሎኬት ገበያ፣ ኪዩር ሆስፒታል፣ ራሳ ካሳ ክሊኒክ፣ አቦ ቤ/ክ፣ እንጦጦ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን።
አቃቂና ሰበታ፦ ሰበታ ከተማ፣ አቀበና ውሃ ማምረቻ፣ ዲማ ሆስፒታል፣ አርባ ምንጭ ጨርቃጨርቅ፣ ኮካኮላ ፋብሪካ፣ ዲማ አካባቢ ያሉ ፋብሪካዎች፣ አቃቂ ቄራ፣ መንህስት ት/ቤት፣ ተኩሼ እንጨት ቤት፣ አቃቂ ጨው ተራ፣ አቃቂ ታክሲ ተራ።
ሌሎች፦ ቤጂንግ ሆስፒታል፣ ወረዳ-1፣ አበበ ጎንፋ ሰፈር፣ ብሩህ ተስፋ ት/ቤት፣ ተፍኪ እና ተጂ።
2. ከጠዋቱ 2:00 እስከ ቀኑ 9:30 ድረስ፦
ገላን አካባቢ፦ ገላን ማዘጋጃ ቤት፣ ገላን ከተማ፣ ፒኤልሲ፣ ነጮ፣ ኖክ ማደያ እና አካባቢው።
📢 መልዕክት፦ በእነዚህ አካባቢዎች የምትገኙ ደንበኞች የጥገና ሥራው ተጠናቆ የኃይል አቅርቦቱ እስኪመለስ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁ ተቋሙ በትህትና ጠይቋል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #electricity #addisababa #powerinterruption #electricservice #maintenance #publicnotice #utilityupdate

Comments