2 days ago
A huge shoutout to our incredible maintenance team for their unwavering dedication! Wishing you all a fantastic week! #flyethiopian

6 days ago
🌻 የአዲስ ዓመት 25% ቅናሽ ዛሬ ይጠናቀቃል!
8ኛ ዙር የሞባይል ጥገና (Advanced Mobile Maintenance) ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን!!
👉 የሞባይል ስልክ ሃርድዌር እና ሶፍትዌር ክፍሎች የተግባር ጥገና
👉 የሞባይል የብልሽት ፍተሻ (Troubleshooting) ሂደቶች የተካተቱበት
👉 ከንድፈ ሃሳብ እስከ ወርክሾፕ ተግባራዊ ጥገና አካቶ የሚሰጥ ስልጠና
የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ፣ ቁ.2: መገናኛ ደራርቱ ህንፃ 5ኛ ፎቅ እና ቁ.3: አዳማ ራስ ሆቴል 2ኛ ፎቅ
ለመመዝገብ ድረ-ገጽ 👇 www.sageethiopia.com
Facebook: https://www.facebook.com/s...
Telegram: https://t.me/sagetrainingi...

7 days ago
🌻 የአዲስ ዓመት 25% ቅናሽ ነገ ይጠናቀቃል
9ኛ ዙር የኮምፒውተር ጥገና፣ የቢሮ ዕቃዎች ጥገና እና የኮምፒውተር ኔትዎርኪንግ (Computer Maintenance, Office Machine Maintenance and Computer Networking) ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን!
👉 የእያንዳንዱ ኮምፒውተር ክፍሎችን የሀርድዌር እና ሶፍትዌር ጥገና በዝርዝር የሚሰለጥኑበት
👉 የኮምፒውተር እና የቢሮ ማሽኖች (ፕሪንተር፣ ስካነር እና ፎቶ ኮፒ) ጥገና ስራዎች የተካተቱበት
👉 የኮምፒውተር ኔትወርክ ዝርጋታ እና የመሳሪያዎች Configuration የያዘ
👉 በወርክሾፕ በተግባር የሚሰጥ ስልጠና

16 days ago
From expert hands on the ground to smooth journeys in the sky, Ethiopian MRO brings world-class maintenance to every flight. #flyethiopian

Sponsored by
Surafel

1 month ago
Ensuring every aircraft is ready for its next journey through advanced facilities, meticulous maintenance, and operational excellence. #ethiopianmro .
Learn More: https://corporate.ethiopia...

3 months ago
Training the next generation of aircraft maintenance technicians. Join them and get ready for a future in the aviation industry.
#flyethiopian #ethiopianaviationuniversity
#flyethiopian #ethiopianaviationuniversity
3 months ago
ለጣሊያን ሀገር የሥራ ዕድል የምዝገባ ጥሪ
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በገባው የሁለትዮሽ ስምምነት መሰረት በህጋዊ የውጪ ሀገር ሥራ ስምሪት ፕሮግራም በጣሊያን ሀገር በሆቴልና መስተንግዶ (Hospitality) ዘርፍ የሰው ኃይል ይፈለጋል።
የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም በማስጠበቅ ህጋዊ በሆነ መንገድ ወደ ጣሊያን ሄደው መስራት የሚፈልጉ አመልካቾች እንዲያመለክቱ እናሳውቃለን።
🏨 የሥራ መደቦች፦
🔹ጸሐፊ(Commis de Rang / F&B Server) – 19 ቦታዎች
🔹 የፅዳት ሰራተኛ (Room Attendant / Housekeeping) – 20 ቦታዎች
🔹 ረዳት ሼፍ (Commis Chef) – 13 ቦታዎች
🔹 የእቃ አጣቢ (Kitchen Steward / Dishwasher) – 11 ቦታዎች
🔹 የወለል ረዳት (Floor Porter / Houseperson) – 3 ቦታዎች
🔹 የቢሮ አስተናጋጅ (Front Office Agent / Receptionist) – 4 ቦታዎች
🔹 የጥገና ቴክኒሺያን (Maintenance Technician) – 1 ቦታ
🔹 የስፓ ቴራፒስት / የማሳጅ ባለሙያ (Spa Therapist / Masseuse) – 1 ቦታ
📌 የማመልከቻ መስፈርቶች
✅ ከስራው ጋር ተያያዥ የስራ ልምድ ያላቸው ተመራጭ ናቸው።
✅ ለአብዛኛዎቹ የስራ መደቦች የእንግሊዝኛ እና/ወይም የጣሊያንኛ ቋንቋ እውቀት ያስፈልጋል።
✅ ለአንዳንድ የሙያ መደቦች ተዛማጅ የሙያ ማረጋገጫ ወይም የሆቴል እና መስተንግዶ ትምህርት ተመራጭ ነው።
📅 የሥራ ቆይታ
አብዛኛዎቹ የስራ መደቦች ለ2026/2027 የክረምት የቱሪዝም ወቅት የሚቀጠሩ ሲሆን፣ አንዳንድ የስራ መደቦች ዓመቱን ሙሉ ወይም በበጋና በክረምት ወቅት የሚሰሩ ናቸው።
✅ ለመመዝገብ
1.Labor ID ካሎት በተሰጠው የማመልከቻ ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ያመልክቱ።
2.Labor ID ከሌሎት የሚከተሉትን ሂደቶች ይከተሉ፦
1. በ lmis.gov.et ይመዝገቡ።
በአቅራቢያዎ ባለ የአንድ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ ይስጡ እና የሰራተኛነት መለያ ቁጥር (Labor ID) ይያዙ።
1. Labor ID ካገኙ በኋላ በተሰጠው የማመልከቻ ማስፈንጠሪያ https://forms.lmis.gov.et/... ገብተው መረጃዎትን በትክክል ሞልተው ያመልክቱ።
ማሳሰቢያ
• ምዝገባም ሆነ ስምሪቲ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ ብቻ የሚከናወን ሲሆን ሚኒስቴሩ ለየትኛውም አካል ውክልናም ሆነ ፈቃድ አለመስጠቱን እንገልፃለን።
• ምንም አይነት ክፍያም የለውም

7 months ago
መብራት ይጠፋል!
#ethiopia | ነገ በአዲስ አበባና በሸገር ከተማ የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች
ነገ ሰኞ መጋቢት 14 ቀን 2018 ዓ.ም. የጥገና ሥራ ለማከናወን ሲባል በአዲስ አበባ እና በሸገር ከተማ በተወሰኑ አካባቢዎች የኃይል አቅርቦት ለተወሰኑ ሰዓታት የሚቋረጥ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል።
የጊዜ ሰሌዳና አካባቢዎች፦
1. ከጠዋቱ 3:00 እስከ 10:00 ድረስ፦
የኮዬ ኮንዶሚኒየም (ከብሎክ 600 እስከ 636 በከፊል)፣ የፍሳሽ ማጣሪያ፣ ፋንታ፣ የፈጬ ማርያም መንደር፣ የቱሉ ዲምቱ ክፍያ ጣቢያ፣ የደራርቱ ትምህርት ቤት፣ የአየር ኃይል ካምፕ፣ የወርቁ ሰፈር፣ የመንገድ ትራንስፖርት፣ ገላን ጉራ፣ የባቡሩ ጀርባ፣ ሲዳሞ አዋሽ፣ ገላን መኖሪያ ቤቶች እና የገመዳ ማህበር።
2. ከጠዋቱ 2:00 እስከ 9:30 ድረስ፦
ብርጭቆ፣ የአስኮ 40 በ 60 ኮንዶሚኒየም፣ የጀሞ 2 ኮንዶሚኒየም፣ የስ ውሃ፣ የዓለምገና ማርስ ብስኩት፣ የዋልያ ብረታ ብረት፣ የጂፕሰም ፋብሪካ፣ ጣፎ፣ ኤም.ኤን.ኤስ (MNS) ሚሽን፣ 44 ማዞሪያ፣ ለገጣፎ፣ ሲዲሲ እና ኮሰሮ።
3. ከጠዋቱ 4:00 እስከ 9:00 ድረስ፦
የ700 ማህበራት፣ የቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚኒየም፣ የሸጎሌ አንበሳ ጋራዥ፣ የሸጎሌ መንደር 7፣ ፊናንስ፣ አበበ ቢቂላ፣ ኳስ ሜዳ፣ መሳለሚያ፣ ድዋ አደባባይ፣ የባልደራስ ኮንዶሚኒየም፣ አቧሬ፣ ቤለር እና የሳንፎርድ ትምህርት ቤት አካባቢዎች።
የጥገና ሥራው ተጠናቆ የኃይል አቅርቦቱ እስኪመለስ ድረስ ደንበኞች በትዕግስት እንዲጠብቁ ጥሪ ቀርቧል።
#getu #ethiopia #addisababa #shegercity #electricpower #maintenance #notice #utilitynews #የኤሌክትሪክአገልግሎት #የኃይልመቋረጥ #አዲስአበባ #ሸገር #ጌጡተመስገን #getutemesgen

9 months ago
ለገና በዓል የኃይል መቆራረጥን ለመቀነስ ሰፊ የቅድመ ዝግጅት ሥራ መከናወኑ ተገለጸ
#ethiopia | የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መጪውን የገና በዓል ምክንያት በማድረግ ሊከሰት የሚችለውን የኃይል መቆራረጥ ለመቀነስ እና አስተማማኝ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራ ማከናወኑን አስታወቀ።
የተቋሙ የኔትወርክ ኢንፍራስትራክቸር እና ኦፕሬሽን ኤክሰለንስ ዳይሬክተር ኢ/ር ፈሪድ አብዱልሰላም በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳብራሩት፤ በዓላት ሲደርሱ ከወትሮው የተለየ ከፍተኛ የኃይል ፍላጎት እና አጠቃቀም ስለሚኖር በመሰረተ ልማቱ ላይ ጫና ይፈጠራል። ይህንን ታሳቢ በማድረግ ተቋሙ ችግሩን ለመቀነስ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ ሲሰራ ቆይቷል።
የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት፡-
የመስመር ፍተሻ፡ በአገር አቀፍ ደረጃ 60 ሺህ ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የመካከለኛ መስመሮች ፍተሻ ተደርጓል። ይህም ካለው አጠቃላይ መሰረተ-ልማት ውስጥ 80 በመቶውን የሚሸፍን ነው።
የጥገና ሥራዎች፡ በቅድመ መከላከል ሥራው (Preventive Maintenance) ከተገኙት ክፍተቶች ውስጥ 60 በመቶ የሚሆኑት ባለፉት አምስት ወራት እንዲቀረፉ ተደርጓል።
የ100 ቀናት ዕቅድ፡ ተቋሙ የኃይል መቆራረጥን በዘላቂነት ለመቀነስ ከስትራቴጂክ ዕቅዱ ጎን ለጎን የ100 ቀናት ልዩ ዕቅድ በማዘጋጀት የአቅም ውስንነት ያለባቸውን መስመሮች የመለየት እና የማስተካከል ሥራ አከናውኗል።
የአደጋ ጊዜ ዝግጅት
ኢ/ር ፈሪድ አክለውም፤ በዓሉን ተከትሎ የኃይል መቆራረጥ ከተከሰተ ፈጣን ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል ግብረ-ኃይል በየደረጃው መዋቀሩን እና አስፈላጊ ግብዓቶች መሟላታቸውን ገልጸዋል።
እንዲሁም የኃይል እጥረት እንዳይፈጠር ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑ ተጠቁሟል።

የኃይል መቆራረጥ ማሳሰቢያ
ነገ ታኅሣሥ 23 ቀን 2018 ዓ.ም
#ethiopia | የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጥገና ሥራ ለማከናወን ነገ ታኅሣሥ 23 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ እና በአካባቢዋ በሚገኙ አንዳንድ ስፍራዎች ላይ የኃይል አቅርቦት እንደሚቋረጥ አስታውቋል።
⏰ የጊዜ ሰሌዳ እና የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦
1. ከጠዋቱ 2:30 እስከ ቀኑ 9:30 ድረስ፦
ለገሐር አካባቢ፦ ቤተዛታ ሆስፒታል፣ የኦሮሚያ ባሕል ማዕከል ጀርባ፣ ጊዮን ሆቴል፣ በእስጢፋኖስ ድልድይ አካባቢ።
ሕንጻዎችና ሆቴሎች፦ ኃይለ ዓለም ሕንጻ፣ ገነት ሆቴል፣ አይናለም በዜ ሕንጻ፣ አልሳም ፒኤልሲ።
ፈረንሳይ እና እንጦጦ፦ ፈረንሳይ ኤምባሲ፣ ወደ ጉራራ፣ ብሎኬት ገበያ፣ ኪዩር ሆስፒታል፣ ራሳ ካሳ ክሊኒክ፣ አቦ ቤ/ክ፣ እንጦጦ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን።
አቃቂና ሰበታ፦ ሰበታ ከተማ፣ አቀበና ውሃ ማምረቻ፣ ዲማ ሆስፒታል፣ አርባ ምንጭ ጨርቃጨርቅ፣ ኮካኮላ ፋብሪካ፣ ዲማ አካባቢ ያሉ ፋብሪካዎች፣ አቃቂ ቄራ፣ መንህስት ት/ቤት፣ ተኩሼ እንጨት ቤት፣ አቃቂ ጨው ተራ፣ አቃቂ ታክሲ ተራ።
ሌሎች፦ ቤጂንግ ሆስፒታል፣ ወረዳ-1፣ አበበ ጎንፋ ሰፈር፣ ብሩህ ተስፋ ት/ቤት፣ ተፍኪ እና ተጂ።
2. ከጠዋቱ 2:00 እስከ ቀኑ 9:30 ድረስ፦
ገላን አካባቢ፦ ገላን ማዘጋጃ ቤት፣ ገላን ከተማ፣ ፒኤልሲ፣ ነጮ፣ ኖክ ማደያ እና አካባቢው።
📢 መልዕክት፦ በእነዚህ አካባቢዎች የምትገኙ ደንበኞች የጥገና ሥራው ተጠናቆ የኃይል አቅርቦቱ እስኪመለስ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁ ተቋሙ በትህትና ጠይቋል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #electricity #addisababa #powerinterruption #electricservice #maintenance #publicnotice #utilityupdate

Comments