1 day ago
ዛሬ የምንተክለው ችግኝ የነገው ጥላችን ነው፦ዋረን ቡፌት
*ዛሬ ጥላ ስር የተቀመጥነው ከአመታት በፊት ሌላ ሰው በተከለው ችግኝ ነው፦ ዋረን ቡፌት
#ethiopia | ታዋቂው ባለሀብትና ኢንቨስተር ዋረን ባፌት ዛሬ ጥላ ስር የተቀመጥነው ከአመታት በፊት ሌላ ሰው በተከለው ችግኝ ነው ሲል የተናገረው አነቃቂ አባባል የረዥም ጊዜ እይታን ጥቅም ቁልጭ አድርጎ ያሳያል።
በስኬት መንገድ ላይ የቆሙ ተቋማት ያደጉ ሀገራትም ሆኑ ውጤታማ ግለሰቦች ያገኙት ፍሬ የስኬታቸው መጀመሪያ ሳይሆን ከዓመታት በፊት የተዘራው ዘር ውጤት መሆኑን ዋረን ቡፌት የተናገረው።
ዛሬ የምንዘራው በጎ ዘርና ጥረት ለራሳችን ብቻ ሳይሆን ለቀጣዩ ትውልድ የሚተርፍ ጥላና ዕረፍት ይሆናል።
የዛሬን ጊዜያዊ ጥቅም ብቻ ከማየት ይልቅ ዘላቂ ለሆነ ነገር ትኩረት መስጠትና መዋዕለ ነዋያችንን ጊዜያችንን እንዲሁም እውቀታችንን በጥበብ ማዋል ያስፈልጋል ሲሉ ገልጸዋል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#ethiopia #getutemesgen #getunews #warrenbuffett #plantingtree #investment

Comments