8 months ago
🎤 ልጅ ሚካኤል (ማይክ)፦
"የአራዳነትን ትርጉም በልኩ ሰፍቶ የለበሰው አመለ ሸጋ!"
በቅርቡ በሙዚቃው መንደር በሁለቱ ወጣቶች መካከል የሚታየውን "የሙዚቃዊ ብሽሽቅ" ተገን በማድረግ፣ በልጅ ሚካኤል ሰብዕና ላይ የሚሰነዘሩ አንዳንድ ትችቶች ትርክትና ቅንነት የጎደላቸው ናቸው።
ለምን?
ትሕትናው፦
ልጅ ሚካኤል ሰው ባለማክበር የሚታማ ሳይሆን፣ በተቃራኒው እጅግ ትሁትና ሰውን አክባሪ መሆኑን የምናውቀው እንመሰክራለን።
ጥበቡ፦
የሂፕ-ሆፕ ሙዚቃ በሌላው ዓለም መጠፋፋትን በሚሰብክበት ጊዜ፣ እርሱ ግን ስልቱን ወደ ሀገሩ ወግና ባህል አምጥቶ ከትልቅ እስከ ትንሽ እንዲወደድ አድርጓል።
አርአያነቱ፦
ሌሎች ልጆች እርሱ የሚከተለው መንገድ አዋጭ መሆኑን እንዲረዱ በየአጋጣሚው የሚመክር ቅን ወንድም ነው።
መልዕክታችን፦
አንዱን ለመደገፍ ሌላውን ዝቅ ማድረግ ልክና ገደብ ሊኖረው ይገባል። የማይመጥን ነገር ከመናገር ይልቅ፣ ልጆቹን "ንትርካችሁን ለዘብ አድርጉት" ብሎ መምከር ካልተቻለ ደግሞ በክብር ዞር ማለት ይሻላል።
ደግሞም እንዳይረሳ... "እንደውም ራፕ የጀመረው ታማኝ በየነ ነው!" 😉
ቸር እንሰንብት!
#lijmichael #faf #ethiopianhiphop #arada #musicvibe #respect #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

Comments