2 months ago
✨🏆 እንኳን ደስ አላችሁ፣ እንኳን ደስ አለን! 🎉 🎉
ኩባንያችን ኢትዮ ቴሌኮም በታዋቂው Brand Africa 16ኛው ዓመታዊ የብራንድ አፍሪካ 100 ሽልማት ላይ በሁለት ታላላቅ ዘርፎች አሸናፊ መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ኩራት ነው!
1️⃣ እጅግ ተወዳጅ የኢትዮጵያ ብራንድ
2️⃣ ለማኅበረሰቡና ለአካባቢ ጥበቃ በጎ አስተዋጽኦ በማድረግ እጅግ ተወዳጅ የኢትዮጵያ ብራንድ
ይህ ስኬት የእናንተ የደንበኞቻችን ዘላቂ እምነት፣ የአጋሮቻችንና የሠራተኞቻችን የሥራ ውጤት በመሆኑ ሁልጊዜም ከልብ እናመሰግናለን!
Congratulations to you, and congratulations to us all!
We are thrilled and deeply honored to announce that Ethio telecom has emerged victorious in two major categories at the prestigious 16th Annual Brand Africa 100.
1️⃣ Most Admired Ethiopian Brand in Telecommunications
2️⃣ Most Admired Ethiopian Brand Doing Good for Society and the Environment
This milestone is a testament to your unwavering trust as our valued customers and the dedication of our partners and employees.
Thank you for walking this journey with us!
#ethiotelecom #brandafrica100 #mostadmiredbrand

Comments